news የአጭር ጊዜ ስልጠና: የCAAS ዳይሬክተርን ጉብኝት Published 2022年12月16日 የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኩሴ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኤሊያስ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታካሃሺ ጋር በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተገናኝተው፣ በደቡብ ኦሞ የምርምር ማዕከል እና ሙዚየም በተደረጉ ስምምነቶች እንድሁም በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡
Published 2022年6月21日 “የመስክ ሪፖርት 039″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 1 ከተመራማሪ ማትሱኩማ እና አቶ ወንዲሙ ጋር በመሆን የሙከራ ጥንቅር ለመቀላቀል እና ትንታኔለመስጠት የሚረዳንን የኤክስሬይ ዲፍራክሽን […]
Published 2019年9月13日 የመጀመሪያው በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ ስብሰባ በ04/022012 በአዲስ አበባ ተዘጋጀ፡፡ የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) ምክንያት የሚደርሰውን የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ከዕጽዋት ከሚገኙ የአፈር መጨመሪያ ንጥረ ነገሮች ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ በጋር […]
Published 2020年8月5日 “የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል […]
Published 2022年10月7日 “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]