fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 011” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年9月2日 【የመስክ ሪፖርት 011】 ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አርባምንጭ፣ ፎቶ የተነሳው በሚያዛኪ በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2019年9月20日 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 2012 ዓ.ም) ተከታታይ ምርምሮች መጀመር ጃፓናዋያን ተመራማሪዎችና የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ኮርስ የሚከታተሉ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር […]
Published 2022年9月29日 “የመስክ ሪፖርት 049″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ […]
Published 2022年7月1日 MNGD የአ.አ.ሳ .ቴ.ዩ.ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት MNGD የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት እ.ኤ.አ ሰኔ 28/2022 በበየነ መረብ ተካሄዷል፡ በዕለቱ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ/ […]
Published 2022年12月26日 የአጭር ጊዜ ስልጠና ቃለ-መጠይቆች የMNGD ፕሮጀክት 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀው አስሩ ተሳታፊዎች በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። የዝህ አመት/የዘንድሮው/ ተሳታፊዎች… ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ […]