አውደ ጥናቱ ዓርብ፣ ጥቅምት 28፣ 2022 በበየነ መረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሶስት የዶክትሬት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ 1. ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል እና ምድር ሃብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል የዶክትሬት ተማሪ እና የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የስራ በልደረባና የአፈር […]
Daily Archives: 2022年10月21日
2 posts
ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡