የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን የዝግጅት ሂደት ጥበብ ነው ብዬ የማስበው እኔ ብቻ ነኝን? *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 038″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል