የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የአጭር ጊዜ ስልጠና: በሃንሺን አካባቢ የግንባታ ቦታዎችን ጉብኝት

The Osaka Bay Highway West Extension at the Komae Construction Yard

የአጭር ጊዜ የሥልጠና ተሳታፊዎች ቡድኑ በታህሳስ 5, 2022. ወደ ኦሳካ ከተጓዙ በኋላ በናካኖሺማ ሚገኘውን የሃንሺን የፍጥነት መንገድን ኩባንያ ዋና መሥሪያ ቤት ከጎበኙ በኃላ በኦሳካ ቤይ የፍጥነት መንገድ በምዕራብ በመመለስ የተቆረጡ ዋሻዎች ግንባታ ቦታዎችን ጎብኝተዋል።

ከዚያም በ1995 በታላቁ የሃንሺን የመሬት መንቀጥቀጥ የተበላሹ መዋቅሮችን የሚያሳይ የሃንሺን ኤክስፕረስ ዌይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙዚየም ጎብኝተዋል።

የመስክ ሪፖርት 055

ከዝህ በተጨማሪም ቡድኑ በሃንሺን ዮዶጋዋ ጣቢያ አቅራቢያ የሚገኘውን የዮዶጋዋ ግራ ባንክ መስመር ግንባታ በህዳር 6፣ 2022 ጎብኝተዋል።