እ.እ.አ ከ2020 አንስቶ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) →Link ስንተክል/ስንገነባ/ ቆይተናል፡፡ እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ጀምሮ ደግሞ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በሚገኙ የሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) ተክለናል። በመሆኑም መሳሪያውን በመጠቀም ምልከታዎችን ማድረግ ስለተጀመረ በዚህ […]
Monthly Archives: April 2023
በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ እና ዶ/ር ሺጌታ ከኪዮቶ የ2.7 ኪሎ ሜትር መንገድ ላይ የዳሰሰ ጥናት አካሂደዋል። የመንገድ ማሻሻያ ግንባታ ዳሰሰው ጥናቱ አስፈላጊውን ድልድዮችን እና ፍሳሽ ማስወገጃን ያከተተና ከአካባቢው ቀያሾች እና ዲዛይነሮች ጋር […]
በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ ተጉዘዋል። የጉብኝቱ ዋና አላማ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለሚደረገው ለfull-scale driving experiment ሙከራ ዝግጅት ነበር። ፕሮፌሰሮቹ በዩንቨርስቲው ግቢ የአካባቢ ጥበቃ ስራን የሚሰሩ ሰራተኞችን በማግባበት ስራውን እንዲሰሩ እና ጥቁር […]
ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […]
እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2023 የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ካሜይ እና የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳዋሙራ ከአካባቢው ሰራተኞች እና ተማሪዎች (መምህር በላቸው እና አቶ ወንዲሙ ጨምሮ ) ጋር በመሆን የሙከራ ስራዎችን ለመስራት አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ካሜይ የተለያየ መጠን ያላቸውን የእጽዋት ዱቄት ውጤቶችን ፈትነዋል፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ሰራተኞች በባዮቴክኖሎጂ፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና በማይክሮባዮሎጂ ቴክኒካል ጉዳዮች […]
በጃይካ ድጋፍ የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ በድምሩ ሁለት ተንሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን (ተሽከርካሪዎችን) አስረክቧል። እ.ኤ.አ. መጋቢት 28 ቀን 2023 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ፕሮፌሰር ሺጌታ (በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል) ፤የፕሮጀክት መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራን በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት […]