ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል
ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 051″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል