news ትልቅ መፍጫ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. Published 2023年2月17日 እ.ኤ.አ. ህዳር 2022 ዶ/ር ካሜይ፣ የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቡናን በትልቅ መፍጫ ለመፍጨት ሙከራ አድርጓል።
Published 2022年5月27日 “የመስክ ሪፖርት 027″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የፕሮጀክታችን /የMNGDፕሮጀክት / ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲም (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ይገኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年9月7日 4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) በአዲስ አበባ ስብሰባ ተካሂዷል 4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን […]
Published 2022年5月24日 “የመስክ ሪፖርት 024″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ከጃፓን ለባህል መሰረት ድጋፍ ፕሮጀክት (GCGP ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሳት የተደረገለትን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን ራስ መኮንን […]
Published 2023年3月22日 የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 1 በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን።ከካቲቲ 3፣ 2023 እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን […]