የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፌቴሪያ በጋራ “ዕውቀት” የመፍጠሪያ ቦታ።
ይህ የ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፊቴሪያ ነው። በዚህ ካፊቴሪያ የተማሪዎቹ ተወዳጅ ምግቦች እንጃራናወጥ፣ የባቄላ ፉል እና የፍራፍሬ ጭማቂ ናቸው። የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት እንኳን ሳይቀሩ ለምሳ ወደእዚህ ካፍቴሪያ እንደሚመጡ ተነግሮኛል። እውነተኛው “ዕውቀት” ከእንደዚህ አይነት ቦታ እንደሚመነጭ ምንም ጥርጥር ያለውም፡፡ ለመሆኑ የጃፓን ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ለምሳ ወዴት ይሆን የሚሄዱት?