【የመስክ ሪፖርት 008】 የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 008” እንዲለጠፍ ተደርጓል
【የመስክ ሪፖርት 007】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ – የሃይቅ አሳ – ይህ በአርባምንጭ ውስጥ የደረቀ የሃይቅ አሳ የባህላዊ ምግብ ነው፡፡ምን እንደሚመስል ተመልከቱት!ጣእሙ ብዙም አይደለም የዚህም ምክንያት የሃይቅ አሳ በመሆኑ ነው፡፡ ቢሆንም ግን ጥቂት የሎሚ ጭማቂ ሲጨመርበት ጣፋጭ ይሆናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 007” እንዲለጠፍ ተደርጓል
【የመስክ ሪፖርት 006】 ከአዲስ አበባ ወደ ጂንካ ከሚወስዱት መንገዶች አንዱ መንገድ ላይ ከእኛ የፕሮጀክት ሳይቶች አንዱ የሚገኘው አርባምንጭ ውስጥ ነው፡፡ ይህ የአርባምንጭ ከተማ ትልቅ ሃይቅ ሲሆን በዝናባማ ወቅት መስኩ በሙሉ በአረንጓዴ እጽዋት የተሞላ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 006” እንዲለጠፍ ተደርጓል
【የመስክ ሪፖርት 005】 በዶርዜ ህዝብ እንዲህ አይነቱ ባህላዊ ምግብ ካሉት ባህላዊ ምግቦች ውስጥ አንዱ ሲሆን “ቆጮ” ተብሎ የሚጠራውም ነው፡፡ ከእንሰት ስታርች የሚዘጋጅ ወፈር ያለ ዳቦ/ቂጣ ነው፡፡ እኔም በማርና በቆጭቆጫ ቀምሼዋለሁ/በልቼዋለሁ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 005” እንዲለጠፍ ተደርጓል