3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ የቤተ-ሙከራ እና የመስክ ስራዎቻቸውን ውጤት ካቀረቡ በኋላ ተሳታፊዎች በንቃት ውይይት አድረገዋል፤ ጥያቄዎችን ጠይቀው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይህም ለሁሉም አቅራቢዎች እና ተሳታፊዎች በጣም ውጤታማ […]