ወደ አዳማ በምደረገው ጉዞ ያለው ደስታ ወደ አዳማ ስንጓዝ በአካባቢው የሚዘጋጀውን ምግብ ለመብላት በጣም እንጓጓለን። ብዙውን ጊዜ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ስንመለስ በከተማው ከሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ቅቅል ለመብላት መቆማችን የተለመደ ነበር። ቅቅሉ በቱሪም የተቀመመ ጥሩ ሾርባ ያለው ቆንጆ የበሬ ሥጋ ነው። ከዚህ ጥሩ ምሳ በኋላ ሲኒ ጫፍ ላይ የፈሰሰው […] fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 042″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል