【የመስክ ሪፖርት 015】 በኢትዮጵያ ጣፋጭ ቡና የሚገኝበት ቦታ ነው፡፡እጅግ ጣፋጭ ቡና ጠቃሚ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ማሱ ሳኬ (በእንጨት በተዘጋጀ ሳጥን/ብርጭቆ ሆኖ የሚያገለግል የጃፓናውያንን አልኮል – ማሱ) ያስታውሰኛል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Monthly Archives: October 2020
【የመስክ ሪፖርት 014】 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ አብዛኛውን ጊዜ ትላልቅ አለቶችን በበቀሉ የእህል ማሳዎች ውስጥ ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ በአለቶቹ አካላት ላይ የተሰነጣጠቁ አለታማ ክፍሎች ስለሚገኙ ከአመት ወደ አመት እየተሰባበሩ የሚሄዱ መሆናቸውን ይነግረናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]
【የመስክ ሪፖርት 013】 የኢትዮጵያ ምግብ ዝግጅት – በቅመም የበለጸገ ወጥ ረዥም የስራ ጉዞ በምናደርግበት ጊዜ በእየለቱ የምንመገባቸው ምግቦች ለህይወታችን ደስታን ካጎናጸፉን ውስጥ አንዱ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የአገር ውስጥ የችርቻሮ መደብሮች ወይም ሱፐርማርኬቶች አብዛኛዎቹን ቅመማ ቅመሞች ማግኘት ይቻላል፡፡ከእለታት አንድ ቀን እኔ በልቼው የነበረው ምግብ ከእርድ፣ ማጣፈጫ የተዘጋጀ በኮረሪማ፣ እርድና […]