የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ሺጌታ ማሳዮሺ

በልዩነት የተሾሙ ፕሮፌሰር፣ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል፣ ኪዮቶ ዩንቨርሲቲ ፒኤችዲ

እስፔሻላይዝድ መስክ

ኢትኖባዮሎጂ፣ የአፍራካ አካባቢ ጥናት፣ አንትሮፖሎጂ

ቁልፍ ቃላት

በአፍሪካ በአገር በቀል ግብርና ውስጥ የሰውና የተክል/እፅዋት ግንኙነት/ልማትና ትምህርት/የእንቅልፍ ባህል