የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ፉኩባያሺ ዮሽኖሪ

ተባባሪ ፕሮፌሰር፣ ምዕንድስና ፋካሊቲ የሚያዛኪ ዩንቨርሲቲ

እስፔሻላይዝድ መስክ

የሲቪል ምዕንድስና/ኢንተርናሽናል ዲቨሎፕመንት

ቁልፍ ቃላት

ጆኦ ቴክኒካል ምዕንድስና/የመንገድ ምዕንድስና/አለም አቀፍ የመንገድ ትብብር/የመንገድ ወለል/ንዑስ ደረጃ/ ወለል ኮርስ /ሰርፊሲንግ/ጆኦቴክ እስታይል/የገጠር መሰረተ ልማት