እ.ኤ.አ ጥቅምት 26 ቀን 2022 ከሰአት በኋላ በጃፓን ኤምባሲ Grassroots Human Security ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የጃንካ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የሁለገብ አዳራሽ (የማህበረሰብ የመማሪያ ማዕከል/ CLC) የማስመረቅና ለዩኒቨርሲቲው የማስረከብ ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በርክብክቡ ስነ-ስርዓት ላይ በኢትዮጵያ ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ቢሮ ከተውጣጡ ስድስት ሰዎች በተጨማሪ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ተወካዮች የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ […]