በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪ የሆነው ካሳሁን የማነ ሴሚናር ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ማሞ ሄቦ ደግሞ ተጋባዥ እንግዳ በመሆን ትንታኔ አቅረበዋል፡፡ የMNGD የምርምር ሴሚናር/3ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንስቶች ምርምር ሴሚናር በመስከረም 16/2022 (ከጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ14፡00 ~ 16፡30) ተካሂዷል፡፡ በኤዥያ እና በአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች ድህረ-ምረቃ ትምህርት […]