4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አመት የተካሄደ የመጀመሪያው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባም/JCC/ ነበር። በስብሰባው ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ መምጣት ያልቻሉ የጃፓን ተሳተፊዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ አቻዎቻችው በስብሰባው እንዲሳታፉ የበየነመረብ ቴክኖሎጂን /zoom meeting/ […]