ወደ አዲስ አበባ መልስ የጃፓን ተመራማሪዎች ለአንድ ዓመት ውደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ቆይተው፥ አሁን አንዱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ፡፡የመጀመሪያ ተግባሩም ለፕሮጄክቱ ቁልፍ የሆነውን የተሽከርካሪዎች ጥገና ነበር ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡ fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 020” እንዲለጠፍ ተደርጓል