Monthly Archives: September 2020
3 posts
ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ.ም 2ኛው የጋራ ማስተባበሪያ ኮሚቴ ስብሰባ በኮቪድ-19 ተጽእኖ ምክንያት በጋራ ከመሰባሰብ ይልቅ ወይም በአካል ይልቅ በኢንተርኔት በተሳካ ሁኔታ ተካሂድዋል ፡፡ተሳታፊዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፡ከኪዮቶ ዩኒቨርስቲ (ፕሮፌሰር ኪሙራ፣ ፕሮፌሰር ሺጊታ፣ ዶ/ር ካኔኮ፣ ዶ/ር ሳሙራ፣ ዶ/ር ሚያዛኪ፣ ዶ/ር ዋካማትሱ፣ ዶ/ር ኢኬዳ፣ ሚስተር ማትሱኩማ – እንደ አመቻች ወይም አስተናባሪ ሲያገለግል የነበረ፣ […]
【የመስክ ሪፖርት 011】 በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡