Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Plant in ethiopia
Published 2022年10月7日

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 ተካሂዷል። የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት አባል ፕሮፌሰር ሺጌታ በ29ኛው ቀን የፓናል ዝግጅት አዘጋጅተው የነበረ ሲሆን በፓናል ዝግጅቱ  ሚስተር ማትሱኩማ እና ዶ/ር ካኔኮ የ SATREPS-MNGD የፕሮጀክት እንቅስቃሴዎች እና የተገኙ የምርምር ውጤቶችን .አቅርበዋል። ከፕሮጀክቱ አባላት፤ ከኢትዮጵያውያን ምሁራንና ከተመራቂ […]

news

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ

  • Achievement
Published 2022年10月6日

የአካባቢው ሰራተኞች በስራ ላይ በዘርፉ ንቁ ሚና የሚጫወቱ የአከባቢው ሰራተኞች ባይገኙ ፕሮጀክቱ ወደፊት ሊራመድ አይችልም ነበር። ፎቶው ላይ  እንደሚታየው የተሽከርካሪ ስራ አስኪያጅ እና ሹፌር የሆኑት አቶ ዳርዊት ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የቆሸሸውን የፕሮጀክቱን መኪና  እያጸዳ ነው። አቶ ዳዊት ቀጠን ያለ ግን እንደ ፕሮፌሽናል አትሌት ጠንካራ ሰውነት ያለው ብርቅዬ ሰው ነው። […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 049″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Road in Ethiopia
Published 2022年9月29日

በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ቤተ ሙከራ ውስጥ የተደረገ የጦፈ ውይይት የቡድን 1 መሪ የሆኑት የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የስራ ባልደረባ ዶ/ር ፉኩባያሺ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ቤተ ሙከራን ጎብኝተዋል። “ብረቱን በሞቀ ጊዜ ይምቱት” እንደሚበለው . በቅርቡ በተካሄደው የአጠቃለይ /GCC/ ስብሰባ ወቅት የነበረው የውይይት ግለት ሳይበርድ ቁልፍ አባላት በተገኙበት በቤተ ሙከራ ውስጥ ሞቅ ያለ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 048″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
Published 2022年9月21日

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 የተካሄደ ሲሆን የMNGD ፕሮጀክት አባላት ጥናታቸውን ከቀረቡ በኃላ የፓናል  ውይይት ተካሄዷል። ጥናቱ የቀረበበት ቀን መስከረም 29፣ 2022. (14፡00 ~ 15፡40 EAT) ቦታ፡ CDS:3, የልማት ጥናት ኮሌጅ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፓናል 20፡ አከባቢያዊ ዕውቀት ለፈጠራ […]

news

21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ

  • Achievement
Published 2022年9月21日

ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 047″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Addis Ababa
  • Ethiopian Food Delicious!
Published 2022年9月15日

ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን  ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ  /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
Published 2022年9月14日

በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪ የሆነው ካሳሁን የማነ ሴሚናር ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ  ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ማሞ ሄቦ ደግሞ ተጋባዥ እንግዳ በመሆን ትንታኔ አቅረበዋል፡፡ የMNGD የምርምር ሴሚናር/3ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንስቶች ምርምር ሴሚናር በመስከረም 16/2022 (ከጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ14፡00 ~ 16፡30) ተካሂዷል፡፡ በኤዥያ እና በአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች ድህረ-ምረቃ ትምህርት […]

news workshop

የMNGD ፕሮጀክት አለም አቀፍ ተማሪዎች ሴሚናር ተካሄደ

Published 2022年9月13日

መልካም አዲስ ዓመት! የጊዜ ማሽን አላዘጋጀሁም… የምሬን ነው ። በጎርጎሮሳዊያን አቆጣጠር መስከረም 11 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ደግሞ መስከረም 1 የ2015 አዲስ አመት የመጀመሪያ ቀን እንቁጣጣሽ በደማቅ ሁኔታ ይከበራል፡፡       አዲስ አበባ ከተማ የአዲስ አመት መባቻ ምልክት በሆነችው የአደይ አበባ ደምቃለች አሸብርቃለች። የአደይ አበባ ኃይል ከዚህ ቀደም ከአበባው ጋር ምንም ትውውቅ የሌለውን […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 046″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Addis Ababa
Published 2022年9月12日

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ  እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን በፕሮጀክቱ የመጀመሪያ አመት የተካሄደ የመጀመሪያው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባም/JCC/ ነበር። በስብሰባው ለመሳተፍ ወደ አዲስ አበባ መምጣት ያልቻሉ የጃፓን ተሳተፊዎችን እንዲሁም የኢትዮጵያ አቻዎቻችው በስብሰባው እንዲሳታፉ   የበየነመረብ ቴክኖሎጂን /zoom meeting/ […]

news

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) በአዲስ አበባ  ስብሰባ ተካሂዷል

  • JCC
Published 2022年9月7日

ከ2020 ጀምሮ የMNGD ፕሮጀክት በፈጠረው ምቹ ሁኔታ የተነሳ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ  የአየር ሁኔታ ትንበያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያዎች ተተክለው አገልግሎት በመስጠት ላይ ናቸው። በዝህ የአየር ሁኔታ ትንቢያ / የሜትሮሎጂ/ መሳሪያ አማካይነት የአዲስ አበባን (የሙቀት መጠን፣የዝናብ ሁኔታን፣የፀሃይ ፣የንፋስ ፍጥነት ወዘተ) ማወቅ እንችላለን። →★

news

መለስተኛ መረጃ ጣቢያ

  • AASTU
  • micro-station-data-loggerstu
Published 2022年7月25日

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ መስከረም 1/2022 ቀን (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከ9፡30 – 15፡30 /በጃፓን ሰዓት አቆጣጠር ከ15፡30 – 21፡30) ተካሂዷል፡፡ የስብሰባው የተካሄደው አዲስ አበባ በሚገኘዉ ሳፋየር ሆቴል እና በበየነመረብ ነበር፡፡

news workshop

4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) ስብሰባ

  • JCC
Published 2022年7月6日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 3
    • 4
    • 5
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development