Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

የአጭር ጊዜ ስልጠና ተሳታፊዎች ቡድኑ በቀጣይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት ቤት ወደሚገኝበት ወደ ካትሱራ ካምፓስ ሄደው በፕሮፌሰር ኪሺዳ በተሰጠው የጋራ ሴሚናር ላይ ለመሳተፍ ችለዋል። አቶ በላቸው፣ አቶ ይታየው እና አቶ አየነው ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ስራዎቻቸውን/ፕሮጀክቶቻቸውን/ አቅርበዋል። ይህም ለተማሪዎቹ በተለያየ መንገድ የምርምር ፕሮጄክቶች እና ጥናቶቻቸውን የሚያቀርቡበት ትልቅ […]

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና: ኪሺዳ ሴሚናር.

  • Short-term training
Published 2022年12月12日

እ.ኤ.አ. ታህሳስ 2 ቀን 2022 ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር እና ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተውጣጣው የስልጠና ቡድን የሲቪል እና ምድር ሃብቶች ምህንድስና ትምህርት የሚገኝበትን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ካትሱራ ካምፓስን ጎብኝቷል። በጉኝታቸው ወቅትም የMNGD ፕሮጀክት አባል በሆኑት ስለኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና አጭር መግለጫ ከተደረገ በኋላ ቡድኑ የንፋስ ዋሻ ክፍልን (መዋቅራዊ […]

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና፡ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል ምህንድስና ቤተ ሙከራ

  • Short-term training
Published 2022年12月6日

የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች መጀመር በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት ተቋርጠውየነበሩ የMNGD ፕሮጀክት የአጭር ጊዜ የሥልጠና መርሃ ግብሮች ቀጥለዋል። በዚህ ዓመት ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስድስት ፤ ከኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ሁለት እና ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ሁለት በድምሩ 10 ተሳታፊዎች በጃፓን ኪዮቶ፣ ኦሳካ እና ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲዎች ለ14 ቀናት ስልጠና ወስደዋል። በስልጠው የሚሳተፈው ቡድን አርብ […]

news

የአጭር ጊዜ ስልጠናዎች መጀመር

  • Short-term training
Published 2022年12月5日

እ.ኤ.አ ጥቅምት 26 ቀን 2022 ከሰአት በኋላ  በጃፓን ኤምባሲ Grassroots Human Security ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የጃንካ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የሁለገብ አዳራሽ (የማህበረሰብ የመማሪያ ማዕከል/ CLC) የማስመረቅና ለዩኒቨርሲቲው የማስረከብ ስነ-ስርዓት ተከናውኗል። በርክብክቡ ስነ-ስርዓት ላይ በኢትዮጵያ ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ቢሮ ከተውጣጡ ስድስት ሰዎች በተጨማሪ የደቡብ ኦሞ ዞን አስተዳደር ተወካዮች የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ […]

news

የማህበረሰብ አቀፍ የትምህርት ማዕከልን ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የማስረገብ ር ስነ-ስርዓት ተካሄደ

  • Jinka
Published 2022年11月9日

6ኛው የዕድሜ ልክ ሳይንሶች የምርምር ሴሚናር የMNGD የምርምር ሴሚናር ”Challenges and Prospects of Contemporary Paratransit: Mobility, Daily Survival, and Urban Politics in Asia and Africa” በሚል ርዕስ ተካሂዷል፡፡ ሴሚነሩ የተካሄደበት ቀንና ሰዓት ህዳር  19፣ 2022፣ (ከ9፡00-11፡35 JST/KST(ጃፓን እና ኮሪያ አቆጣጠር)፣ ህዳር  19፣ 2022፣ (ከ8፡00-10፡35 ፒኤችቲ (ፊሊፒንስ አቆጣጠር) ህዳር 18፣ 2022፣ […]

news workshop

የMNGD የምርምር ሴሚናር ተካሄደ

  • Achievement
Published 2022年11月7日

ጥቅምት 26 ቀን 2022 በኢትዮጵያ ከሚገኘው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የተውጣጡ ስድስት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ የሚገኘውን የMNGD ፕሮጀክት እንቅስቃሴን ለሁለት ቀናት ጎብኘተተዋል። ጉብኝቱ በጃፓን ኤምባሲ Grant Assistance for Grassroots Human Security Project የገንዘብ  ድጋፍ የተገነባውን ሁለገብ የስልጠና እና የትምህርት ማዕከሉን ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ርክክብ ከማድረግ […]

news

በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ እና የጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የስራ ኃላፊዎች …

  • Jinka
Published 2022年11月4日

3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ የቤተ-ሙከራ እና የመስክ ስራዎቻቸውን ውጤት ካቀረቡ በኋላ ተሳታፊዎች በንቃት ውይይት አድረገዋል፤ ጥያቄዎችን ጠይቀው ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል። ይህም ለሁሉም አቅራቢዎች እና ተሳታፊዎች በጣም ውጤታማ […]

news workshop

3ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ

  • Achievement
Published 2022年10月31日

ይህ ሥዕል የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን/የERA/ አባላት ለCBR ናሙና ስራ ዝግጅት ሲያደርጉ ያሳያል። ሁሉም የERA አባላት የቤተ-ሙከራ ኮት ለብሰው ለአንድ ተግባር አብረው ስሰሩ ሳይ በመካከላቸው ጠንካራ የአንድነት ስሜት እንዳለ ተሰማኝ። የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ እንቅስቃሴዎችም በእንደዚህ አይነት ድባብ ውስጥ ቢከናወኑ ለፕሮጀክቱ እድገትና ስኬት ብርታት እንደሚሆን ተሰማኝ። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 054″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • ERA
Published 2022年10月28日

አውደ ጥናቱ ዓርብ፣ ጥቅምት 28፣ 2022 በበየነ መረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ሶስት የዶክትሬት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ 1. ዕጩ ዶ/ር ተሾመ ብርሃኑ (በጃፓን ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሲቪል እና ምድር ሃብት ምህንድስና ትምህርት ክፍል የዶክትሬት ተማሪ እና የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የስራ በልደረባና የአፈር […]

news

የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ

  • Achievement
Published 2022年10月21日

ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ በጣም የተበጣጠሰ  እና ከሸክላ ይልቅ እንደ አሸዋ የሆነ ነገር ነበር፤ ይህም ለጉዳዮች ትኩረት መስጠት እንዴት እንደሚሠራ ለማየት አስችሎናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 053″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
Published 2022年10月21日

ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን  ነበር፡፡ ይህ በመላው ኢትዮጵያ የተሰራጨው ጥቁር መረሬ አፈር ሲደርቅ ሸክላ /አፈር ብቻ ነው/, ነገር ግን ትንሽ ውሃ ሲያገኝ ደግሞ ተለጣጭና ተጣባቂ  /የመለጠጥና የመጣበቂ/ በህርይ አለው የአፈር አይነት ነው፡፡ አፈሩ በጣም ብዙ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
Published 2022年10月14日

ይህ የመጀመሪያ ወደ ውጭ አገር ጉዞዬ በመሆኑ ብዙ ነገር ያስደንቀኝ ነበር፡፡ በጃፓንና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ልዩነት ያለማቋረጥ ይገርመኝ ነበር። በመንገድ ላይ ስጓዝ የማገኛቸውን ሰዎች ብዙ ጊዜ “ጤና ይስጥልኝ! ሰላም! ሰላም ነው? ማለት የአገሩ ባህል ስለሆነ ግድ ነበር፡፡ መኪና ማሽከርከሩ ደግሞ ከጃፓን በተለየ መንገድ በግራ በኩል ነው፤በጃፓን ወደ ቀኝ መታጠፍ አልወድም […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 051″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Addis Ababa
Published 2022年10月14日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • 2
    • 3
    • 4
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development