Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

ይዘት 1፡- የጂኦ ቴክኒካል ጥናትና ምርምር

Read more »

ይዘት 2: ተግባራዊ የግብርና ጥናትና ምርምር

Read more »

ይዘት 3: ማህበራዊ አፈጻጸሞች

Read more »

7ኛው ዓመታዊ የምርምር ኮንፈረንስ “ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ/ Innovation /ለኢንዱስትሪ” በሚል መሪ ሃሳብ ከግንቦት 4-5 ቀን 2023 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል። የኮንፍራሱ ተጋባዥ የነበሩት የፕሮጀክታችን መስራችና  ዋና ተመራማሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራ በኮንፈረንሱ ላይ “ለመዋቅሮች መሰረት የሚሆኑ አዲስ የቴክኖሎጂ አስተሳሰብ ከተለያየ አቅጣጫ ” በሚል ርዕስ ቁልፍ ንግግር// Keynote/ አቅርበዋል።  […]

news

ፕሮፌሰር ኪሙራ በአ. አ.ሳ. ቴ. ዩ. ያደረጉት ቁልፍ ንግግር / …

  • AASTU
Published 2023年5月11日

እ.እ.አ ከ2020 አንስቶ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) →Link ስንተክል/ስንገነባ/ ቆይተናል፡፡ እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ጀምሮ ደግሞ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ በሚገኙ የሙከራ ቦታዎች ላይ የአየር ሁኔታ መለኪያ መሰሪያን (meteorological instrument) ተክለናል። በመሆኑም መሳሪያውን በመጠቀም  ምልከታዎችን ማድረግ ስለተጀመረ በዚህ […]

news

የጂንካ መለስተኛ የመረጃ ጣቢያ (Data Logger in Jinka)

  • Jinka
Published 2023年4月20日

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ እና ዶ/ር ሺጌታ ከኪዮቶ የ2.7 ኪሎ ሜትር መንገድ ላይ የዳሰሰ ጥናት አካሂደዋል። የመንገድ ማሻሻያ  ግንባታ ዳሰሰው ጥናቱ አስፈላጊውን ድልድዮችን እና ፍሳሽ ማስወገጃን ያከተተና ከአካባቢው ቀያሾች እና ዲዛይነሮች ጋር […]

news

ለመንገድ መሻሻል የተደረገ ዳሰሳ ጥናት

  • Jinka
  • Road in Ethiopia
Published 2023年4月13日

በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ ተጉዘዋል። የጉብኝቱ ዋና አላማ በጂንካ ዩኒቨርስቲ ግቢ ውስጥ ለሚደረገው ለfull-scale driving experiment  ሙከራ ዝግጅት ነበር። ፕሮፌሰሮቹ በዩንቨርስቲው ግቢ የአካባቢ ጥበቃ ስራን የሚሰሩ ሰራተኞችን በማግባበት ስራውን እንዲሰሩ እና ጥቁር […]

news

ለሙከራ ዝግጅት በጂንካ

  • a full-scale driving experiment
  • Jinka
Published 2023年4月12日

ዶ/ር ፉኩባያሺ እና ዶ/ር ካሜይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ዶ/ር ሳዋሙራ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ አዲስ አበባ ገብተዋል። በህዳር ወር ለአጭር ጊዜ ስልጠና ጃፓንን ከጎበኙት ከዶ/ር ፍፁም፣ ዶ/ር ኤልያስ፣ ዶ/ር ግርማ እና ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከተውጣጡ ወዳጆቻቸው ጋር በመሆን  በአዲስ አበባ ከተማ በሚገኘው የኢትዮጵያ ሬስቶራንት እራት የበሉ ሲሆን ጥሩ የአብሮነት ጊዜም […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 056″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
  • Ethiopian Food Delicious!
Published 2023年4月11日

እ.ኤ.አ. በመጋቢት 2023 የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ካሜይ እና የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰር ሳዋሙራ ከአካባቢው ሰራተኞች እና ተማሪዎች (መምህር በላቸው እና አቶ ወንዲሙ ጨምሮ ) ጋር በመሆን የሙከራ ስራዎችን ለመስራት አ.አ.ሳ.ቴ.ዩን ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ካሜይ የተለያየ መጠን ያላቸውን የእጽዋት ዱቄት ውጤቶችን ፈትነዋል፣ እንዲሁም ለተማሪዎች እና ሰራተኞች በባዮቴክኖሎጂ፣ በምግብ ማቀነባበሪያ እና በማይክሮባዮሎጂ ቴክኒካል ጉዳዮች […]

news

ሙከራዎች በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ (መጋቢት 2023)

  • AASTU
Published 2023年4月10日

በጃይካ ድጋፍ የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ በድምሩ ሁለት ተንሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን (ተሽከርካሪዎችን) አስረክቧል። እ.ኤ.አ. መጋቢት 28 ቀን 2023 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ፕሮፌሰር ሺጌታ (በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል) ፤የፕሮጀክት መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራን በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት […]

news

የተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች የርክክብ ሥነ-ሥርዓት

  • Jinka University
Published 2023年4月3日

በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። በመጨረሻም የክፍል 3 መሪ ፕሮፌሰር ካኔኮ (የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023

news

የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 4

  • Achievement
Published 2023年3月27日

በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የክፍል 2 መሪ ፕሮፌሰር ያሱሃራ (ኢሂሜ ዩኒቨርሲቲ) ያስተላለፉት መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023

news

የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 3

  • Achievement
Published 2023年3月24日

በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የክፍል 1 መሪ ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ (የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ) መልእክት ነው Playlist of the interviews 2023

news

የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 2

  • Achievement
Published 2023年3月23日

በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን።ከካቲቲ 3፣ 2023 እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን እንጭናለን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር ኪሙራ Playlist of the interviews 2023

news

የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 1

  • Achievement
Published 2023年3月22日

እ.ኤ.አ. ህዳር 2022 ዶ/ር ካሜይ፣ የሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቡናን በትልቅ መፍጫ ለመፍጨት ሙከራ አድርጓል።

news

ትልቅ መፍጫ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.

  • AASTU
Published 2023年2月17日

Posts navigation

    • 1
    • 2
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development