Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

MNGD የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት እ.ኤ.አ ሰኔ 28/2022 በበየነ መረብ ተካሄዷል፡ በዕለቱ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲ የሶስተኛ/ የዶክትሬት/ ዲግሪያቸውን የሚማሩ ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። ተማሪዎቹ ጥናታቸውን ካቀረቡ በኋላ በአ.አ.ሰ.ቴ.ዩ ቀይ ምንጣፍ አዳራሽ ከተሰበሰቡ ታዳሚዎች እና በበየነመረብ ስከታተሉ ከነበሩ ታዳሚዎች ጋር ውይይት ተደረጓል።

news workshop

MNGD የአ.አ.ሳ .ቴ.ዩ.ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት

  • AASTU
Published 2022年7月1日

የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ ተማሪዎችን ብቻ ሳይሆን ፕሮፌሰሮችንም በጠረጴዛ ዙሪያ ተቀምጠው እርስ በርስ ሲነጋገሩ ማየት የተለመደ ነው። ይህ ዘና ያለ ውይይታቸው ወፎችም እንኳን ሳይቀሩ እንዲቀላቀሉ የሚጋብዝ ይመስላል። ፕሮፌሰሮቹ በጣም ስራ እንደሚበዛባቸው ባውቅም […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • AASTU
Published 2022年6月29日

በኢትዮጵያ የሚገኘውን የጃፓን ኤምባሲን ጉብኝተናል በኮቪድ-19 ወቅት የነበረውን የፕሮጀክቱን የስራ ሂደት ሪፖርት እና የፕሮጀክቱን ቀጣይ እቅድ ለማሰወቅ  በኢትዮጵያ የሚገኘውን የተከበረውን የጃፓን ኤምባሲ ጎብኝተን ነበር፡፡በጉብኝታችን ወቅትም እ.ኤ.አ. በ 2021 የተከናወነውን ሁለቱንም ZAIRAICHI 5 እና MNGD ልዩ እትም 03 እንድሁም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ወቅት ደህንነቱ የተጠበቀ የመስክ ሥራ በኢትዮጵያ ማከናወናችንን ሪፖርት አድረገናል፡፡ ለደህንነት […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 044″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • publication
Published 2022年6月28日

የፍጥነት መንገድ እዚያ መገኘት ማለት ምን ማለት ነው? ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስንጓዝ ይህንን የፍጥነት መንገድን እንጠቀማለን። በፍጥነት መንገዱ ስናልፍ የሚታዩት አረንጓዴ ምልክቶች በጃፓን ያሉትን ያስታውሰኛል፡፡ በኢትዮጵያ መልክአ ምድር ላይ የሚገኛው ይህ የፍጥነት መንገድ ሶስት የአስፋልት መስመሮች ተዘርግተውበታል። በአውራ መንገዱ/በፍጥነት መንገዱ/ አካፈይ በመካከለኛው ክፍል […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 043″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Adama
  • Road in Ethiopia
Published 2022年6月27日

ወደ አዳማ በምደረገው ጉዞ ያለው ደስታ ወደ አዳማ ስንጓዝ በአካባቢው የሚዘጋጀውን ምግብ ለመብላት በጣም እንጓጓለን። ብዙውን ጊዜ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ስንመለስ በከተማው ከሚገኝ አንድ ሬስቶራንት ቅቅል ለመብላት  መቆማችን የተለመደ ነበር። ቅቅሉ በቱሪም የተቀመመ ጥሩ ሾርባ ያለው ቆንጆ የበሬ ሥጋ ነው። ከዚህ ጥሩ ምሳ በኋላ ሲኒ ጫፍ ላይ የፈሰሰው […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 042″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Adama
  • Ethiopian Food Delicious!
Published 2022年6月24日

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 3 ወደ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ያቀናነው የናሙና ቅንብር ትንታኔ የሚሰራልን የኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ ነበር፡፡ ወደ ቤተ-ሙከራው ስናቀና ቀጠን ረዘም ያለና በነጭጋዋኑ ተውቦ የተመልካችን ቀልብ ከሩቅ የሚስበው የላብራቶሪው ረዳት፣ በቅልጥፍና በጣም ጥሩ በሆነ ሁኔታ የSEM ናሙናዎችን አዘጋጀልን። የላብራቶሪው ረዳቱ ቁመናው ብቻ አልነበረም የሚያማርከው […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 041″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Adama
Published 2022年6月23日

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 2ኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን በጎበኘንበት ወቅት ወደ ላብራቶሪው ገና እንደገባን ነጭ ጋዋን የለበሰው የቤተ,ሙከራ ቴክኒሻን ገና እንዳየኝ  “አንተ ጃፓናዊ ነህ!” ነበር ያለኝ፡፡ከዚያም ብዙ የቤተ-ሙከራ መሳሪያዎች ወዳሉበት እና ንጹህ ወደሆነው የXRD ክፍል እያመራንና የማስታወሻ ደብተሩን እያገላበጠ “እነዚህ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 040″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Adama
Published 2022年6月22日

አውደ ጥናቱሰኔ 29፣ 2022 በበየነ መረብ የተካሄደ ሲሆን፤ ይህ ወቅት ደግሞ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የግንባታ ጥራትና ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል እና ሲቪልና የአርክቴክቸር ምህንድስና ኮሌጅ ወርሃዊ ሴሚናር የሚካሄድበት ግዜነበር። በአውደ ጥናቱ በሚያዛኪ ፣ በኤሂሜ እና በዮቶ ዩኒቨርሲቲዎች የሶስተኛ ዲግሪያቸውን እየተከታተሉ ያሉ ተማሪዎች የምርምር ስራዎቻቸውን ያቀርባሉ። የጥናቱ አቅራቢዎች ፤- ዕጩ ዶ/ር […]

news workshop

MNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት

  • AASTU
Published 2022年6月21日

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጉብኝት ክፍል 1 ከተመራማሪ ማትሱኩማ እና አቶ  ወንዲሙ ጋር በመሆን የሙከራ ጥንቅር ለመቀላቀል እና ትንታኔለመስጠት የሚረዳንን የኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ለመጠየቅ የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲን ጎብኝተን ነበር። የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መዲና በሆነችውና ከአዲስ አበባ ባስተ ደቡብ ምስራቅ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 039″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Adama
Published 2022年6月21日

የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ  የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን የዝግጅት ሂደት ጥበብ ነው ብዬ የማስበው እኔ ብቻ ነኝን? *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 038″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

Published 2022年6月17日

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፌቴሪያ በጋራ “ዕውቀት” የመፍጠሪያ ቦታ። ይህ የ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ካፊቴሪያ ነው። በዚህ ካፊቴሪያ የተማሪዎቹ ተወዳጅ ምግቦች እንጃራናወጥ፣ የባቄላ ፉል እና የፍራፍሬ ጭማቂ ናቸው። የዩንቨርስቲው ፕሬዝዳንት እንኳን ሳይቀሩ ለምሳ ወደእዚህ ካፍቴሪያ እንደሚመጡ ተነግሮኛል። እውነተኛው “ዕውቀት” ከእንደዚህ አይነት ቦታ እንደሚመነጭ ምንም ጥርጥር ያለውም፡፡ ለመሆኑ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 037″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

Published 2022年6月16日

ለ XRD እና SEM ናሙና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.) የሙከራ ስራዎችን በኃላፊነት የሚመሩት አቶ ወንዲሙ ለኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ለስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ቅንጅት ትንተና የሚረዱ የጥቁር አፈር ናሙናዎችን በማዘጋጀት ላይ ። ናሙናው የተዘጋጀው አካባቢው ከሚገኙ የእፅዋት የዱቄት እና ከጥቁር መረሬ አፈር ድብልቅ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 036″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

Published 2022年6月15日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 4
    • 5
    • 6
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development