fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 047″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年9月15日 መስከረም 4፣ 2022 አዲስ አበባ ( ፎቶ በሃጊዋራ) ወደ ኢትዮጵያ መመለስና የቡናው መዓዛ ከነሐሴ ወር መጨረሻ ጀምሮ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የምርምር ሥራዬን እንደገና ጀምሬያለሁ። ለእናንተ ወደ ለመዳችሁት የስራ ቦታ መመለሳችሁን የሚያስገነዝባችሁ ምን እንደሆነ ባለውቅም ለእኔ ግን ብዙውን ጊዜ የአከባቢው መዓዛ/ሽታ ነው፡፡ የኢትዮጵያ የቡና ጢስ እና መዓዛው ሁል ጊዜም ከሩቅ ይቀበሉኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年6月29日 “የመስክ ሪፖርት 045″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፌ የተለመደው ውይይት የሚደረግበት ቦታ በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ቡና እየጠጡ የሚያወጉበት ብዙ ምቹ ቦታዎች አሉ። በእነዝህ ቦታዎች ብዙ ጊዜ […]
Published 2020年7月29日 “የመስክ ሪፖርት 008” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 008】 የመንገድ የፕሮጀክት ተባባሪ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ገብሬ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የቅበላ ስነ ስርአት ላይ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2023年4月13日 ለመንገድ መሻሻል የተደረገ ዳሰሳ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ […]
Published 2022年6月3日 “የመስክ ሪፖርት 029″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ […]