fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 050″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年10月7日 ጥቅምት 2፣ 2022፣ የዞማ ሙዚየም፣ ፎቶ በኪዶ(በእውነቱ ከማትሱኩማ የተወሰደ ፎቶ ነው) በእንሰቱ መጠን እጅግ ተገርመን ነበር። የዞማ ሙዚየም እንደ ጥብቅ የእፅዋት/የአትክልት ቦታ ነበር። አየሩ ጥሩ እና ዘና የሚያደርግ ነበር። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2023年3月27日 የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 4 በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። በመጨረሻም የክፍል 3 መሪ ፕሮፌሰር ካኔኮ (የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) […]
Published 2020年8月5日 “የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል […]
Published 2022年2月15日 ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ በጠረጴዛ ዙሪያ የተደረገ ዉይይት ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ […]
Published 2020年6月25日 “የመስክ ሪፖርት 004” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 004】 የውሰት መንደር አጠቃላይ እይታ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡