የሥልጠና ተሳታፊዎች ቡድን ከሚስተር ሃጊዋራ ጋር ሐሙስ ታኅሣሥ 8 ቀን ከኢታሚ አየር ማረፊያ ወደ ሚያዛኪ ሲመጡ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የMNGD ፕሮጀክት አባል የሆኑት ዶ/ር ፉኩባያሺ፣ ፕሮፌሰር ካሜይ እና በዩኒቨርሲቲው የMNGD ፕሮጀክት አለም ዓቀፍ ተማሪ አቶ አለምሸት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቀጣዩ ቀን አርብ ዕለት የጂንካ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች የሚያዛኪ […]