ሳትረፕስ/መንገድ (SATREPS/MNGD) ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ በድጋሚ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ለፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ ሶስት መምህራን በአሁኑ ወቅት ወደ ጃፓን መጥተዋል፡፡ አንዱ መምህር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) ሲሆን ሁለቱ መምህራን ደግሞ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ናቸዉ፡፡ በሚያዝያ ወር አቶ ተሾመ ብርሃኑ ወደ ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ድህረ […]