fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 036″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年6月15日 ግንቦት 23፣ 2022፣ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ላቦራቶሪ. (ፎቶ በሃጊዋራ) ለ XRD እና SEM ናሙና ዝግጅት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ.) የሙከራ ስራዎችን በኃላፊነት የሚመሩት አቶ ወንዲሙ ለኤክስሬይ ዲፍራክሽን (XRD) እና ለስካኒንግ ኤሌክትሮን ማይክሮስኮፕ (SEM) ቅንጅት ትንተና የሚረዱ የጥቁር አፈር ናሙናዎችን በማዘጋጀት ላይ ። ናሙናው የተዘጋጀው አካባቢው ከሚገኙ የእፅዋት የዱቄት እና ከጥቁር መረሬ አፈር ድብልቅ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年3月22日 የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 1 በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር […]
Published 2018年9月6日 የባለድርሻ አካላት ቃለ ጉባኤ ፈረሙ በሴምተበር 26/01/2011 በተደረገው የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላት ሰብሰባ ቃለ ጉባኤው ተፈርሟል፡፡ የመንገድ ፕሮጀክት በጋር የተመሰረተው በJICA እና JST ሲሆን ይህም የጃፓን የልማት ድጋፍ […]
Published 2023年4月12日 ለሙከራ ዝግጅት በጂንካ በመጋቢት 2023 ፕሮፌሰር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ፕሮፌሰር ካኔኮ እና ፕሮፌሰር ሺጌታ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ወደ ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ወደ ጂንካ ለMNGD ፕሮጀክት ስራ […]
Published 2022年5月25日 “የመስክ ሪፖርት 025″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡