fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 038″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年6月17日 ግንቦት 23፣ 2022፣ በአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ካፍቴሪያ (ፎቶ በሃጊዋራ) የእንጀራ ሊጥ አረፋዎች እና ጋጋሪዎቹ/አርቲስቶቹ/ እንጀራ የኢትዮጵያ ዋና ምግብ ነው። እንጀራ ለመጋገር በማቡካት ሂደት የሚፈጠሩት አረፋዎች ታዲያ የጥሩ ኢንጀራ ምልክተ ተደርገው ይወሰዳሉ፡፡ይህንን የዝግጅት ሂደት ጥበብ ነው ብዬ የማስበው እኔ ብቻ ነኝን? *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2019年9月13日 የመጀመሪያው በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ ስብሰባ በ04/022012 በአዲስ አበባ ተዘጋጀ፡፡ የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) ምክንያት የሚደርሰውን የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ከዕጽዋት ከሚገኙ የአፈር መጨመሪያ ንጥረ ነገሮች ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ በጋር […]
Published 2018年8月30日 የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ላብራቶሪ ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ እና ፕሮፌሰር ዮሺኖሪ ፉኩባያሺ የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ቤት ላብራቶሪን ጉብኝተዋል፡፡ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ […]
Published 2021年9月10日 “የመስክ ሪፖርት 022” በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ★ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየመጣ ነው…. ! ኢትዮጵያዉያን የራሳቸዉን እና የጎርጎርያን የዘመን አቆጣጠር ይጠቀማሉ። ኢትዮጵያ የ2014 ዓ.ም አዲስ አመትን መስከረም 11 ቀን […]
Published 2023年2月6日 4ኛው የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት 4ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥር 30፤ 2023 (16፡00JST~/10፡00 EAT) በበየነመረብ ተካሄዷል። በመጀመሪያ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ተማሪ የሆኑት አቶ አለምሸት […]