ታህሳስ 13፣ 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና መርሃ ግብር የመጨረሻ ቀን በመሆኑ የስልጠና ተሳታፍ ቡድኑ እንደ መጀመሪያው ቀን በኪዮቶ ዩንቨርስቲ ሴሚናር ክፍል ውስጥ በመሰብሰብ የስልጠናውን ማጠቃለያ አውደ ጥናት አካሄዷል። በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እና ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የMNGD ፕሮጀክት አባላትም በበየነ መረብ ተሳትፈዋል። የማጠቃለያ አውደ ጥናት አቀራረቡ በአራት ቡድን የተከፈለ ሲሆን […]