fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 027″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年5月27日 ግንቦት 20፣ 2022፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ( ፎቶ በሃጊዋራ) የፕሮጀክታችን /የMNGDፕሮጀክት / ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲም (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ይገኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年6月21日 MNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት አውደ ጥናቱሰኔ 29፣ 2022 በበየነ መረብ የተካሄደ ሲሆን፤ ይህ ወቅት ደግሞ እንደ አጋጣሚ ሆኖ የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ የግንባታ ጥራትና ቴክኖሎጂ የልህቀት ማዕከል እና ሲቪልና […]
Published 2022年12月12日 የአጭር ጊዜ ስልጠና: ኪሺዳ ሴሚናር. የአጭር ጊዜ ስልጠና ተሳታፊዎች ቡድኑ በቀጣይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት ቤት ወደሚገኝበት ወደ ካትሱራ ካምፓስ ሄደው በፕሮፌሰር ኪሺዳ በተሰጠው የጋራ ሴሚናር […]
Published 2022年1月5日 በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2022年9月7日 4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) በአዲስ አበባ ስብሰባ ተካሂዷል 4ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ ስብሰባ እ.አ.አ.መስከረም 1 ቀን 2022 በአዲስ አበባ ተካሂዷል። ይህ ስብሰባ እ.አ.አ ከ2019 ወዲህ የመጀመሪያው የፊት ለፊት ስብሰባ ሲሆን […]