fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 032″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年6月8日 ግንቦት 20፣ 2022፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ/አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ/ (ፎቶ በሃጊዋራ) በደንብ የተደራጀው የአ.አ.ሳ.ቴ.ዩ. ቤተ-ሙካራ በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ያለው ቤተ ሙካራ በጥሩ ሁኔታ የተየዘና እና ሁል ጊዜም ለስራ ዝግጁ የሆነ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2023年3月27日 የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 4 በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። በመጨረሻም የክፍል 3 መሪ ፕሮፌሰር ካኔኮ (የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) […]
Published 2023年2月7日 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደ ዝቅተኛ መጠን ያለው መንገድ የማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ መጠን ያለው የመንገድ ማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡ በስልጠናው አውደ ጥናት ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ዶ/ር […]
Published 2019年9月20日 በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 2012 ዓ.ም) ተከታታይ ምርምሮች መጀመር ጃፓናዋያን ተመራማሪዎችና የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ኮርስ የሚከታተሉ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር […]
Published 2021年2月5日 ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጃፓን ደርሰዋል “SATREPS MNGD ፕሮጀክት” ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያ ሲቀበል ቆይቷል። በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ “SATREPS MNGD ፕሮጀክት” እንቅስቃሴ ላይ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ የቆዩ ሁለት የአዲስ […]