Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

በደቡብ ኢትዮጵያ በጂንካ ከተማ ዙሪያ በመስክ ሥራ ወቅት የፕሮጀክቱ አባላት በርካታ የእሬት ተክል አይነቶች  ተመልክተዋል ፡፡ የአከባቢው ሰዎች ይህን የእሬት ተክል ጭርት ለገመድ ወይም ለግንባታ ቁሳቁሶች ይጠቀማሉ ፡፡  አንዳንድ ጊዜ ፈሳሹን እንደ መድኃኒት ይጠቀማሉ ፡፡  ፕሮጀክቱ በአካባቢው ሰዎች ተሳትፎ እና በአካባቢያዊ ዕውቀት አዲስ የመንገድ ጥገና ሞዴል ይፈልጋል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 019” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2021年1月6日

የፕሮጀክቱ አባላት ከአዲስ አበባ በመኪና ሁለት ሰዓት ርቆ የሚገኝን የእርሻ ቦታ ጎበኙ። የእርሻ ቦታው ብዙውን ጊዜ የሐሰት ሙዝ ተብሎ የሚጠራውና የሙዝ ዛፍ የሚመስለውን የእንስት ተክል ያበቅላል። ይህም በኢትዮጵያ ብቻ የሚገኝ ልዩ ተክል ነው። የአካባቢው ሰዎች የሚጠቀሙት ለምግብነት ወይም ጭረቱን ገመድ ለመሳሰሉ ነገሮች ይጠቀሙበታል። ሴሉሎስ የሞላበት ሲሆን ወደ አፈር ማሻሻያነት ሊለወጥ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 018” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年12月8日

ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በሚወስደው መንገድ የፕሮጀክቱ አባላት  በመንገዱ ብዙ ከብት አጋጠማቸው ፡፡  በዞኑ ከብት ፣ በጎች ወይም ፍየሎችን የሚያረቡ በርካታ የአርብቶ አደሮች ጎሳዎች አሉ ፡፡  በየቀኑ የግጦሽ ሥራ ያካሂዳሉ አልፎ አልፎም የትራፊክ መንገዶችን ይጠቀማሉ ፡፡  እንደዚህ ፎቶ መንገድ በከብቶች ሲሞላ የትራፊክ መጨናነቅን ያስከትላል ፡፡  ሆኖም ከብቶች ለአከባቢው ህብረተሰብ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 017” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年11月27日

【የመስክ ሪፖርት 016】 በ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ምክንያት ሁሉም የኢትዮጵያ ዩኒቨርስቲዎች ተዘግተው ተግባራቸው ተዘግቷል። የኢትዮጵያ መንግሥት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ሚያዝያ 2019  ዓ.ም አውጇል ፤ እስከ መስከረም ፰ ቀን ፳፩፫ ዓም ድረስም ቀጥሏል። ዩኒቨርሲቲዎቹ ሥራቸውን ቀስ በቀስ የጀመሩ ሲሆን የፕሮጀክታችን እንቅስቃሴም እንደገና ተጀመሯል። ጭምብል በመልበስና ማህበራዊ ርቀቶችን በማድረግ እንቅስቃሴያችንን እንቀጥላለን። *በዚህ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 016” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年11月11日

【የመስክ ሪፖርት 015】 በኢትዮጵያ ጣፋጭ ቡና የሚገኝበት ቦታ ነው፡፡እጅግ ጣፋጭ ቡና ጠቃሚ ከመሆኑም በተጨማሪ ስለ ማሱ ሳኬ (በእንጨት በተዘጋጀ ሳጥን/ብርጭቆ ሆኖ የሚያገለግል የጃፓናውያንን አልኮል – ማሱ) ያስታውሰኛል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 015” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年10月23日

【የመስክ ሪፖርት 014】 የኢትዮጵያ የተፈጥሮ የመሬት አቀማመጥ ተራራማ ነው፡፡ ከአንድ ከተማ ወደ ሌላ ከተማ በሚጓዙበት ጊዜ ከተሸከርካሪ በመስኮት ወደ ውጭ በሚመለከቱበት ጊዜ አብዛኛውን ጊዜ ትላልቅ አለቶችን በበቀሉ የእህል ማሳዎች ውስጥ ሊመለከቱ ይችላሉ፡፡ በአለቶቹ አካላት ላይ የተሰነጣጠቁ አለታማ ክፍሎች ስለሚገኙ ከአመት ወደ አመት እየተሰባበሩ የሚሄዱ መሆናቸውን ይነግረናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 014” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年10月14日

【የመስክ ሪፖርት 013】 የኢትዮጵያ ምግብ ዝግጅት – በቅመም የበለጸገ ወጥ ረዥም የስራ ጉዞ በምናደርግበት ጊዜ በእየለቱ የምንመገባቸው ምግቦች ለህይወታችን ደስታን ካጎናጸፉን ውስጥ አንዱ ነበር፡፡ በአዲስ አበባ ውስጥ በሚገኙ የአገር ውስጥ የችርቻሮ መደብሮች ወይም ሱፐርማርኬቶች አብዛኛዎቹን ቅመማ ቅመሞች ማግኘት ይቻላል፡፡ከእለታት አንድ ቀን እኔ በልቼው የነበረው ምግብ ከእርድ፣ ማጣፈጫ የተዘጋጀ በኮረሪማ፣ እርድና […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 013” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年10月8日

【የመስክ ሪፖርት 012】 የአቦካዶ ወጥ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 012” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年9月23日

ነሐሴ 11 ቀን 2012 ዓ.ም 2ኛው የጋራ ማስተባበሪያ ኮሚቴ ስብሰባ በኮቪድ-19 ተጽእኖ ምክንያት በጋራ ከመሰባሰብ ይልቅ ወይም በአካል ይልቅ በኢንተርኔት በተሳካ ሁኔታ ተካሂድዋል  ፡፡ተሳታፊዎቹ የሚከተሉት ነበሩ፡ከኪዮቶ ዩኒቨርስቲ (ፕሮፌሰር ኪሙራ፣ ፕሮፌሰር ሺጊታ፣ ዶ/ር ካኔኮ፣ ዶ/ር ሳሙራ፣ ዶ/ር ሚያዛኪ፣ ዶ/ር ዋካማትሱ፣ ዶ/ር ኢኬዳ፣ ሚስተር ማትሱኩማ – እንደ አመቻች ወይም አስተናባሪ ሲያገለግል የነበረ፣ […]

news

2ኛው የጋራ የማስተባበርያ ኮሚቴ ስብሰባ

Published 2020年9月11日

【የመስክ ሪፖርት 011】 በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 011” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年9月2日

【የመስክ ሪፖርት 010】 ፕሮጀክቱ የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ሶስት ተመራማሪዎችን ጋብዞ የነበረ ሲሆን በጃፓን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ምክትል ዳይሬክተር ተጋባዥ ነበሩ፡፡ በኪዮቶ ዩኒቨርስቲ የሚገኙትን ላብራቶሪዎች እና አንዳንድ የኮንስትራክሽን/ግንባታ ሳይቶችን ጎብኝቶ ነበር፡፡ ከጂንካ ዩኒቨርስቲ ሌሎች ተጋባዥ የሆኑ ተመራማሪዎች ጋር በፕሮጀክቱ ላይ በጥልቀት ውይይት እንዲደረግበት የሚረዳንን አንድ ሴሚናር ተዘጋጅቷል፡፡ *በዚህ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 010” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年8月19日

【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች –  ስፔሻል ፉል  ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል ቁጭቁጭ፣ ቲማቲም፣ ቃሪያና ሽንኩርት ከአተር/ባቄላ ከሚዘጋጅ የሽሮ ወጥ ጭምር ይገኛል፡፡ እነዚህን በማዋሃድ/በማቀላቀል እና በዳቦ ይበላሉ ፡፡ ምግቡ እጅግ የሚያቃጥል እና ቅመም የበዛበት እንዲሁም ሃይል ሰጪ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2020年8月5日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 7
    • 8
    • 9
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development