Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

ተመራማሪ ማትሱኩማ የምርምር ስራቸውን በኢትዮጵያ የጀመሩት በሚያዝያ ወር መጨረሻ ሲሆን ተመራማሪ ሃጊዋራ ደግሞ ባለፈው ሳምንት ጀምረዋል። ____________ ወደ ስራ ቦታ ከደረስኩ በኋላ ሥራዬን እንድጀመር ሁልጊዜም የብርታት ሚንጭ የሚሆነኝ እጅግ ውብ የሆነው የአከባቢው ተፈጥሮ፤ የምግቡና ወቅታዊ ፍራፈሬዎች መዓዛ እና በአካባቢው ሚፍለቀለቀው የተፈጥሮ የውሃ የሚንጮች ናቸው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 023″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

Published 2022年5月23日

የMNGD ልዩ እትም ቅጽ 03፤ ” ለዓለም አቀፍ ልማት ሁሉን አቀፍ ግንኙነትን መፍጠር” በሚል ርዕስ ታትሟል፡፡ ・Cover and Contents etc. ・HOW IS A RESEARCH PROJECT TO BE DESIGNED AND CONDUCTED DURING THE COVID-19 PANDEMIC? MATSUKUMA, Shunsuke. ・PROGRESS REPORT FOR COMPONENT 3 KANEKO, Morie. ・JAPAN–ETHIOPIA COOPERATION ON RURAL ROAD PROJECT: UNDERSTANDING […]

news

አዲስ ህትመት ”ZAIRAICHI 5”

  • Achievement
Published 2022年5月18日

በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር ኪሙራ Playlist of the interviews 2023

news

የመሪዎቹ አዲስ ቪዲዮ 1

Published 2022年3月22日

ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ ዉይይት ተደርጓል፡፡   ተናጋሪ እንግዳ፤ ጃን አቢንክ (ከሊደን ዩኒቨርሲቲ) ተሳታፊዎች፤ ማሳዮሺ ሺጌታ (ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)፤ ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ), ኢዩንጂ ቾይ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ

news workshop

ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ በጠረጴዛ ዙሪያ የተደረገ ዉይይት

Published 2022年2月15日

ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ  ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and Outreach Activities in Ethiopia” በሚል ርእስ ፕሮፈሰር ገብሬ ይንቲሶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር አድርገዋል፡፡ የመድረኩ አስተባባሪ– ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)  አወያይ፟– ማሳዮሺ ሺጌታ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ -እንግሊዝኛ

news workshop

ማህበራዊ ነክ ጉዳዮች የተመለከቱ ተከታታይ ትምህርታዊ መድረኮች   

Published 2022年2月15日

ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)

news

በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት

Published 2022年1月5日

ታህሳስ 17 ቀን 2021 አ.አ በFormation of Platform for Promoting Transdisciplinary Human Resource for SDGs-Oriented Innovation in Africa በተካሄደዉ የ2ኛ ዙር ዓለም አቀፍ ኮንፈረንስ ላይ ሶስት የመንገድ (MNGD) ፕሮጀክት ተማሪዎች ጥናታዊ ጽሁፍ ያቀረቡ ሲሆን “Characterizing the mechanical behavior of soil treated with finely shredded paper and hydrated lime” በሚል ርእስ […]

news

የምርጥ አቅራቢ ሽልማት   

Published 2022年1月4日

★ የኢትዮጵያ አዲስ ዓመት እየመጣ ነው.... !  ኢትዮጵያዉያን የራሳቸዉን እና የጎርጎርያን የዘመን አቆጣጠር ይጠቀማሉ። ኢትዮጵያ የ2014 ዓ.ም አዲስ አመትን መስከረም 11 ቀን 2021 አ.አ በደስታ ትቀበላለች።  ይህ ወቅት በጃፓን በጣም ሞቃታማ ወቅት ሲሆን በአዲስ አበባ ግን የዓመቱ ዝናባማ እና ቀዝቃዛ ወቅት ነው። መስከረም ሲጠባ ቅዝቃዛዉ እየቀነሰ ይሄዳል። መልክዓ ምድሩ በዚህ […]

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 022” በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

Published 2021年9月10日

3ኛው የጀሲሲ (JCC) Project for Development and Operation Model of Plant Derived Soil-Additive For Road Disatser Reduction on Problematic Soil ስብሰባ በበይነ መረብ ይካሄዳል፡፡ መርሀ ግብር፣ ጥቅምት 4 ቀን 2021 አ.አ[1]  ከ15፡00–17፡00 (ጃ. ሰ. አ)[2] ፤ ከ3፡00-5፡00 (ኢ. ሰ. አ)[3]  ■ ክፍል 1፡ አጠቃላይ ውይይት ከ15፡00-17፡00 (ጃ. ሰ. አ)፤ ከ3፡00-5፡00 […]

news

3ኛው የጋራ አስተባባሪ ኮሚቴ (JCC) ስብሰባ ጥቅምት 4/ 2021 አ.አ …

Published 2021年8月25日

ሳትረፕስ/መንገድ (SATREPS/MNGD) ፕሮጀክት ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን በዚህ ዓመት ከኢትዮጵያ በድጋሚ በመቀበል ላይ ይገኛል፡፡ ለፕሮጀክቱ እንቅስቃሴ አስተዋፅኦ እያበረከቱ ያሉ ሶስት መምህራን በአሁኑ ወቅት ወደ ጃፓን መጥተዋል፡፡ አንዱ መምህር ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (AASTU) ሲሆን ሁለቱ መምህራን ደግሞ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ናቸዉ፡፡ በሚያዝያ ወር አቶ ተሾመ ብርሃኑ ወደ ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ድህረ […]

news

ከኢትዮጵያ ሶስት ተማሪዎች ጃፓን ገብተዋል!

Published 2021年7月20日

ወደ አዲስ አበባ መልስ የጃፓን ተመራማሪዎች ለአንድ ዓመት ውደ ኢትዮጵያ ሳይመጡ ቆይተው፥ አሁን አንዱ ወደ አዲስ አበባ ተመልሷል ፡፡የመጀመሪያ ተግባሩም ለፕሮጄክቱ ቁልፍ የሆነውን የተሽከርካሪዎች ጥገና ነበር ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡

fieldreport news

“የመስክ ሪፖርት 020” እንዲለጠፍ ተደርጓል

Published 2021年3月22日

“SATREPS MNGD ፕሮጀክት”   ዓለም አቀፍ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያ ሲቀበል ቆይቷል። በዚህ ዓመት በኢትዮጵያ  “SATREPS MNGD ፕሮጀክት”    እንቅስቃሴ ላይ አስተዋፅኦ ሲያደርጉ የቆዩ ሁለት የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ አስተማሪዎች ወደ ጃፓን መጡ። በጥቅምት ወር አቶ አለምሸት በቀለ ወደ ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ ኢንጂነሪንግ ፋኩልቲ ተዛወሩ። እንዲሁም አቶ ፍሬሃይለአብ አድማሱ ወደ ኢሂም ዩኒቨርሲቲ ሲቪል እና […]

news

ዓለም አቀፍ ተማሪዎች ጃፓን ደርሰዋል

Published 2021年2月5日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 6
    • 7
    • 8
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development