fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 011” እንዲለጠፍ ተደርጓል Published 2020年9月2日 【የመስክ ሪፖርት 011】 ነሐሴ 28 ቀን 2011 ዓ.ም፣ አርባምንጭ፣ ፎቶ የተነሳው በሚያዛኪ በአንድ ተራራ ላይ አንድ አረጋዊ የሽመና ስራን ሲሰሩ ይታያሉ፡፡ እርሳቸው በእጃቸው የአካባቢውን ልብስ ከጥጥ ይሽምናሉ፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2020年5月1日 “የመስክ ሪፖርት 001” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 001】 ፈረስ አንዱ የመጓጓዣ ዘዴ ነው፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2022年9月13日 የMNGD ፕሮጀክት አለም አቀፍ ተማሪዎች ሴሚናር ተካሄደ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት የዶክትሬት ተማሪ የሆነው ካሳሁን የማነ ሴሚናር ያቀረበ ሲሆን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ማሞ ሄቦ ደግሞ ተጋባዥ […]
Published 2022年10月21日 “የመስክ ሪፖርት 053″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ይህ ሥዕል uniaxial compression ሙከራ ላይ ከFSP እና ከኖራ ጋር የተቀላቀለ የጥቁር መረሬ አፈርን በመጠቀማችን የተገኘውን ያልተፈለገን /ውድቅ/የሆነን ውጤት ያሳያል። ናሙናው ለመዳሰስ […]
Published 2022年5月26日 “የመስክ ሪፖርት 026″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አአስቱ) ቅጥር ጊቢ በጣም ሰፊ የሆነና ትላልቅ አዲስ ሕንፃዎች ለመገንባት በቂ ቦታ ያለው ጊቢ ነው። የአዲሱ ህንጻ […]