news በጂንካ እየተካሄደ ያለዉ የማህበራዊ ምርምር ሪፖርት Published 2022年1月5日 ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)
Published 2022年6月13日 “የመስክ ሪፖርት 034″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ቡና የግንኙነት /የተግባቦት/ እንቅፋቶችን ይሰብራል Earl Wilson “ሳይንስ ከቡና ዕረፍት የተሻለ የቢሮ /የስራ የተግባቦት/ ሥርዓትን ላይመጣ ይችላል” ብሎ እንተናገረው ምርጡ የኢትዮጵያ ቡናም […]
Published 2020年8月5日 “የመስክ ሪፖርት 009” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 009】 የኢትዮጵያ ባህላዊ ምግቦች – ስፔሻል ፉል ከዚህም በተጨማሪ የባህላዊ ምግቦች በጂንካ አካባቢ በሚገኙ ምግብ ቤቶች ውስጥ ይገኛሉ፡፡ አቦካዶ፣ እንቁላል […]
Published 2022年5月24日 “የመስክ ሪፖርት 024″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ከጃፓን ለባህል መሰረት ድጋፍ ፕሮጀክት (GCGP ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሳት የተደረገለትን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን ራስ መኮንን […]
Published 2022年10月6日 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ጉባኤ 21ኛው ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያ ጥናት ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 1 ቀን 2022 ተካሂዷል። የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት አባል ፕሮፌሰር ሺጌታ […]