የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪዎች የርክክብ ሥነ-ሥርዓት

በጃይካ ድጋፍ የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት ለአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ ለእያንዳንዳቸው አንድ አንድ በድምሩ ሁለት ተንሳቃሽ ላቦራቶሪዎችን (ተሽከርካሪዎችን) አስረክቧል።

እ.ኤ.አ. መጋቢት 28 ቀን 2023 በጂንካ ዩኒቨርሲቲ በተደረገ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ፕሮፌሰር ሺጌታ (በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል) ፤የፕሮጀክት መሪ የሆኑት ፕሮፌሰር ኪሙራን በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ምረቃ ትምህርት ቤት የተገኙ ሲሆን የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንትን ወክለው የተገኙትን ዶ/ር ኤልያስ (የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝዳንት) የምስጋና ንግግር አድርገዋል፡፡

የSATREPS-MNGD ፕሮጀክት ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የላቦራቶሪ የሙከራ መሳሪያዎችን ሲያቀርብ የቆየ ሲሆን ይህ ተንቀሳቃሽ ላብራቶሪም/ተሸከርካሪም/ በተለያየ ቦታ ላይ ቀላል ሙከራዎችን እንዲያደርጉ ያስችላቸዋል፡፡

ዝግጅቱ በሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ተዘግቧል።
https://www.ena.et/web/amh/w/amh_2636188