news የአጭር ጊዜ ስልጠና፤አዲስ ቪዲዮ Published 2023年1月10日 የ2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራምን የሚያጠቃልል አዲስ ቪዲዮ በፕሮጀክቱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል። የቃለ መጠይቁን ቪዲዮ እዚህም ማግኘት ትችላላችሁ።
Published 2022年11月9日 የማህበረሰብ አቀፍ የትምህርት ማዕከልን ለጂንካ ዩኒቨርሲቲ የማስረገብ ር ስነ-ስርዓት ተካሄደ እ.ኤ.አ ጥቅምት 26 ቀን 2022 ከሰአት በኋላ በጃፓን ኤምባሲ Grassroots Human Security ፕሮጀክት የገንዘብ ድጋፍ የጃንካ ዩኒቨርሲቲ ያስገነባውን የሁለገብ አዳራሽ (የማህበረሰብ የመማሪያ […]
Published 2022年11月4日 በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ እና የጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ የሚገኘውን የምርምር ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ጥቅምት 26 ቀን 2022 በኢትዮጵያ ከሚገኘው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የተውጣጡ ስድስት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ የሚገኘውን […]
Published 2022年10月14日 “የመስክ ሪፖርት 052″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል ኢትዮጵያ ውስጥ ማየትና መንካት በጣም የጓጓሁት ነገር ቢኖር ውሃ ስይዝ/በእርጥበት ጊዜ/ የሚያብጠውን በደረቅ ወቅት ደግሞ የሚሰነጠጠቀውን ጥቁር መረሬ አፈርን ነበር፡፡ ይህ በመላው […]
Published 2022年12月26日 የአጭር ጊዜ ስልጠና ቃለ-መጠይቆች የMNGD ፕሮጀክት 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀው አስሩ ተሳታፊዎች በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። የዝህ አመት/የዘንድሮው/ ተሳታፊዎች… ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ […]