fieldreport news “የመስክ ሪፖርት 025″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል Published 2022年5月25日 ግንቦት 19፣ 2022 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (ፎቶ በሃጊዋራ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2019年9月30日 በጂንካ ዩኒቨርስቲ የምርምር ስፍራ/ሳይት/ቦታ የተደረገ ምርምር መስከረም 2012 ዓ.ም፡፡ ጂንካ ዩኒቨርስቲ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የአፈር ማረጋጊያ የረዥም ጊዜ የሙከራ ተግባር መፈጸሚያ የላብራቶሪ ምርምር ጣቢያ ተቋቁሟል፡፡ በዚህ የምርምር […]
Published 2022年11月4日 በኢትዮጵያ የጃፓን ኤምባሲ እና የጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ የሚገኘውን የምርምር ማዕከልን ጎብኝተዋል፡፡ ጥቅምት 26 ቀን 2022 በኢትዮጵያ ከሚገኘው ከጃፓን ኤምባሲ እና ከጃይካ ኢትዮጵያ ጽህፈት ቤት የተውጣጡ ስድስት የስራ ኃላፊዎች በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ የሚገኘውን […]
Published 2018年8月30日 የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ላብራቶሪ ጎብኝተዋል፡፡ ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ እና ፕሮፌሰር ዮሺኖሪ ፉኩባያሺ የመንገድ ፕሮጀክት ቡድን የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ ትምህርት ቤት ላብራቶሪን ጉብኝተዋል፡፡ የኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ሲቪል ኢንጅነሪንግ […]
Published 2022年2月15日 ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ በጠረጴዛ ዙሪያ የተደረገ ዉይይት ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ […]