በየካቲት 3 እና 4 በኤሂም ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የምርምር ስብሰባ የMNGD ፕሮጀክት ዋና መስራችና የቡድኑን መሪ ፕሮፌሰር ኪሙራ እና የፕሮጀክቱን ዋና ተመራማሪዎን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ያገናኘ ነበረ፡፡ በዝህ ስብሰባ የእያንደንዱ ክፍል እድገት የተገመገመ ሲሆን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎችምን በጋራ ለይተዋል፡፡ የሰውነት ቋንቋ እና የእጅ ምልክቶችን በመጠቀም ሞቅ ያለ ውይይት […]
Yearly Archives: 2023
እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ መጠን ያለው የመንገድ ማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡ በስልጠናው አውደ ጥናት ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ዶ/ር ፉኩባያሺ “Spot improvement of low-volume roads using Do-nou method.” በሚል ርዕስ ለስላጠናው ተሳታፊዎች ገለጻ አቅርበዋል። በአውደ ጥናቱ ላይ የደቡብ ኦሞ ዞን ጽህፈት ቤት እና የደቡብ ኦሞ የኢትዮጵያ መንገድ […]
በታህሳስ 2019 በፕሮጀክቱ በተሰራ መንገድ ላይ ያጋጠመን የመንገድ ብልሸት እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 የአካባቢው ሰዎችን በማሰተፍ መጠነኛ ጥገና በማድረግ የመንገድ ማሻሻያ ስራ ተካሂዷል፡፡ በዚህ የፕሮጀክት ሂደት የምርምር ቡድኑ የሚገጥሟቸውን የተለያዩ ሁኔታዎችን እያስታዋሉና እየተመረመሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አሳታፊ የግንባታ ዘዴዎችን ለማፈላለግ ተጠቅመውበታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህ የመንገድ ጥገና ማሳያ መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና አካባቢው […]
4ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥር 30፤ 2023 (16፡00JST~/10፡00 EAT) በበየነመረብ ተካሄዷል። በመጀመሪያ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ተማሪ የሆኑት አቶ አለምሸት በቀለ ታደሰ “An experimental study on the coupled effect of diatomaceous earth and hydrated lime in expansive soil” በሚል ርዕስ የምርምር ውጤታቸውን ያቀረቡ ሲሆን፤ በመቀጠልም በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት […]
አውደ ጥናቱ ማክሰኞ ጥር 31፣ 2023 በበየነመረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ በጃፓን ሚያዛኪ፤ኤሂሜ እና ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ፡ 1. ዕጩ ዶ/ር አለምሸት በቀለ ታደሰ (በጃፓን ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ፋካሊቲ ተማሪና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ […]