Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

በየካቲት 3 እና 4 በኤሂም ዩኒቨርሲቲ ለሁለት ቀናት የተካሄደው የምርምር ስብሰባ የMNGD ፕሮጀክት ዋና መስራችና የቡድኑን መሪ ፕሮፌሰር ኪሙራ እና የፕሮጀክቱን ዋና ተመራማሪዎን ለመጀመሪያ ጊዜ ፊት ለፊት ያገናኘ ነበረ፡፡ በዝህ ስብሰባ የእያንደንዱ ክፍል እድገት የተገመገመ ሲሆን የወደፊት የትኩረት አቅጣጫዎችምን በጋራ ለይተዋል፡፡  የሰውነት ቋንቋ እና የእጅ ምልክቶችን በመጠቀም ሞቅ ያለ ውይይት […]

news

የምርምር ስብሰባ በኤሂሜ ዩኒቨርሲቲ

  • AASTU
Published 2023年2月10日

እ.ኤ.አ. በህዳር 2022 ፕሮጀክቱ ዝቅተኛ መጠን ያለው የመንገድ ማሻሻያ ስልጠና አውደ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ አካሂዷል፡፡ በስልጠናው አውደ ጥናት ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የመጡት ዶ/ር ፉኩባያሺ “Spot improvement of low-volume roads using Do-nou method.”  በሚል ርዕስ ለስላጠናው ተሳታፊዎች ገለጻ አቅርበዋል። በአውደ ጥናቱ ላይ የደቡብ ኦሞ ዞን ጽህፈት ቤት እና የደቡብ ኦሞ የኢትዮጵያ መንገድ […]

news workshop

በጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተካሄደ ዝቅተኛ መጠን ያለው መንገድ የማሻሻያ ስልጠና አውደ …

  • Road in Ethiopia
Published 2023年2月7日

በታህሳስ 2019 በፕሮጀክቱ በተሰራ መንገድ ላይ ያጋጠመን የመንገድ ብልሸት እ.ኤ.አ. በህዳር 2022  የአካባቢው ሰዎችን በማሰተፍ መጠነኛ ጥገና በማድረግ የመንገድ ማሻሻያ ስራ ተካሂዷል፡፡ በዚህ የፕሮጀክት ሂደት  የምርምር ቡድኑ የሚገጥሟቸውን የተለያዩ ሁኔታዎችን እያስታዋሉና እየተመረመሩ አዳዲስ ቴክኖሎጂዎችን በመጠቀም አሳታፊ የግንባታ ዘዴዎችን ለማፈላለግ ተጠቅመውበታል። ከዚህ በተጨማሪ ይህ የመንገድ ጥገና ማሳያ መንግስት፣ ዩኒቨርሲቲዎች እና አካባቢው […]

news

ማህብረሰቡን ያሳተፈ የመንገድ ጥገና ስራ በደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ

  • Road in Ethiopia
Published 2023年2月7日

4ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥር 30፤ 2023 (16፡00JST~/10፡00 EAT) በበየነመረብ ተካሄዷል። በመጀመሪያ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ተማሪ የሆኑት አቶ አለምሸት በቀለ ታደሰ “An experimental study on the coupled effect of diatomaceous earth and hydrated lime in expansive soil” በሚል ርዕስ የምርምር ውጤታቸውን ያቀረቡ ሲሆን፤ በመቀጠልም በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት […]

news workshop

4ኛው የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት

  • Achievement
Published 2023年2月6日

አውደ ጥናቱ ማክሰኞ ጥር 31፣ 2023 በበየነመረብ (ከ16፡00 እስከ 18፡10 JST፣ ከ10፡00 እስከ 12፡10) ይካሄዷል። በአውደ ጥናቱ በጃፓን ሚያዛኪ፤ኤሂሜ እና ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ የሉ ሶስት ተማሪዎች የምርምር ውጤታቸውን አቅርበዋል። የዝግጅት አቀራረብ፡ 1. ዕጩ ዶ/ር አለምሸት በቀለ ታደሰ  (በጃፓን ሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የምህንድስና ፋካሊቲ ተማሪና አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ […]

news workshop

የMNGD ዓለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሂዷል

  • Achievement
Published 2023年1月23日

የ2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራምን የሚያጠቃልል አዲስ ቪዲዮ በፕሮጀክቱ የዩቲዩብ ቻናል ላይ ይገኛል። የቃለ መጠይቁን ቪዲዮ እዚህም ማግኘት ትችላላችሁ።

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና፤አዲስ ቪዲዮ

  • Short-term training
Published 2023年1月10日

የMNGD ፕሮጀክት 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና ፕሮግራም አጠናቀው አስሩ ተሳታፊዎች በሰላም ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰዋል። የዝህ አመት/የዘንድሮው/ ተሳታፊዎች… ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ፍፁም ተስፋዬ፣ ዶ/ር ኤሊያስ አሰፋ፣ ዶ/ር ግርማ ጎንፋ፣ አቶ በላቸው ገብረወልድ፣ አቶ ይታዩ እሸቴ እና አቶ አየነው ይሁኔ ሲሆኑ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ ዶ/ር ኩሴ ጉዲሼ እና ዶ/ር ኢሊያስ […]

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና ቃለ-መጠይቆች

  • Short-term training
Published 2022年12月26日

ታህሳስ 13፣ 2022 የአጭር ጊዜ ስልጠና መርሃ ግብር የመጨረሻ ቀን በመሆኑ የስልጠና ተሳታፍ ቡድኑ እንደ መጀመሪያው ቀን በኪዮቶ ዩንቨርስቲ ሴሚናር ክፍል ውስጥ በመሰብሰብ የስልጠናውን ማጠቃለያ አውደ ጥናት አካሄዷል። በማጠቃለያ ውይይቱ ላይ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ እና ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የMNGD ፕሮጀክት አባላትም በበየነ መረብ  ተሳትፈዋል። የማጠቃለያ አውደ ጥናት አቀራረቡ በአራት ቡድን የተከፈለ ሲሆን […]

workshop

የአጭር ጊዜ ስልጠና አውደ ጥናት

  • Short-term training
Published 2022年12月19日

የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኩሴ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኤሊያስ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታካሃሺ ጋር በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተገናኝተው፣ በደቡብ ኦሞ የምርምር ማዕከል እና ሙዚየም በተደረጉ ስምምነቶች እንድሁም በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና: የCAAS ዳይሬክተርን ጉብኝት

  • Short-term training
Published 2022年12月16日

የሥልጠና ተሳታፊዎች ቡድን ከሚስተር ሃጊዋራ ጋር ሐሙስ ታኅሣሥ 8 ቀን ከኢታሚ አየር ማረፊያ ወደ ሚያዛኪ ሲመጡ በሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ የMNGD ፕሮጀክት አባል የሆኑት ዶ/ር ፉኩባያሺ፣ ፕሮፌሰር ካሜይ እና በዩኒቨርሲቲው የMNGD ፕሮጀክት አለም ዓቀፍ ተማሪ አቶ አለምሸት አቀባበል አድርገውላቸዋል። በቀጣዩ ቀን አርብ ዕለት የጂንካ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተወካዮች የሚያዛኪ […]

news

ለአጭር ጊዜ ስልጠና: ወደ ሚያዛኪ የተደረገ ጉብኝት

  • Short-term training
Published 2022年12月15日

የአጭር ጊዜ የሥልጠና ተሳታፊዎች ቡድኑ በታህሳስ 5, 2022. ወደ ኦሳካ ከተጓዙ በኋላ በናካኖሺማ ሚገኘውን የሃንሺን የፍጥነት መንገድን ኩባንያ ዋና መሥሪያ ቤት ከጎበኙ በኃላ በኦሳካ ቤይ የፍጥነት መንገድ በምዕራብ በመመለስ የተቆረጡ ዋሻዎች ግንባታ ቦታዎችን ጎብኝተዋል። ከዚያም በ1995 በታላቁ የሃንሺን የመሬት መንቀጥቀጥ የተበላሹ መዋቅሮችን የሚያሳይ የሃንሺን ኤክስፕረስ ዌይ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙዚየም ጎብኝተዋል። […]

news

የአጭር ጊዜ ስልጠና: በሃንሺን አካባቢ የግንባታ ቦታዎችን ጉብኝት

  • Short-term training
Published 2022年12月14日

የስልጠና ተሳታፊዎቹ በታላቁ ሃንሺን-አዋጂ የመሬት መንቀጥቀጥ ሙዝያም ውስጥ ስለ ድልድዮች ጉዳት እና መንስኤ ተምረዋል። የስልጠና ተሳተፊዎቹ ቪዲዮዎቹን እና ኤግዚቢሽኑን በትኩረት የተመለከቱ እና በጋለ ስሜት ጥያቄዎችን የጠየቁ ሲሆን፤ ከመሬት መንቀጥቀጡ በኋላ  ጠፍጣፋ ድልድይ  ወደ ትልቅ የተራራ ቅርጽ ተቀይሮ ሲያዩ ፊታቸው ተቀይሮ በላማመን “ትቀልደለህ? በማለት ጠይቀውኛል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ […]

news

“የመስክ ሪፖርት 055″ በድህረ ገጽ ላይ ተለጥፏል

  • Short-term training
Published 2022年12月13日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • 2
    • 3
    • …
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development