news የአጭር ጊዜ ስልጠና: የCAAS ዳይሬክተርን ጉብኝት Published 2022年12月16日 የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኩሴ እና ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ኤሊያስ ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ታካሃሺ ጋር በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ተገናኝተው፣ በደቡብ ኦሞ የምርምር ማዕከል እና ሙዚየም በተደረጉ ስምምነቶች እንድሁም በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ አካባቢ ጥናቶች በተመለከተ ተወያይተዋል፡፡
Published 2022年10月31日 3ኛው የMNGD አለም አቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት ተካሄደ 3ኛው የMNGD አለምአቀፍ የተማሪዎች አውደ ጥናት በጥቅምት 28/ 2022 በበየነመረብ (ከ16፡00JST~/10፡00 EAT~)ተካሂዷል። በአውደ ጥናቱ ላይ በኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የዶክትሬት ትምህርታቸውን በመከታታል ላይ ያሉ […]
Published 2020年9月23日 “የመስክ ሪፖርት 012” እንዲለጠፍ ተደርጓል 【የመስክ ሪፖርት 012】 የአቦካዶ ወጥ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Published 2020年11月27日 “የመስክ ሪፖርት 017” እንዲለጠፍ ተደርጓል ወደ ደቡብ ኦሞ ዞን ጂንካ በሚወስደው መንገድ የፕሮጀክቱ አባላት በመንገዱ ብዙ ከብት አጋጠማቸው ፡፡ በዞኑ ከብት ፣ በጎች ወይም ፍየሎችን የሚያረቡ በርካታ […]
Published 2023年4月13日 ለመንገድ መሻሻል የተደረገ ዳሰሳ ጥናት በጂንካ ዩኒቨርሲቲ ከሚደረገው የሙሉ የአሽከርካሪነት ሙከራ የቅድመ ዝግጅት ስራ ጎንለጎን መንገድ እንድሻሻል የአካባቢው ነዋሪዎች በጠየቁት መሰረት ዶ/ር ፉኩባያሺ ከሚያዛኪ ዩኒቨርሲቲ፣ ዶ/ር ካኔኮ […]