የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ተሾመ ብርሃኑ ከበደ

የአፈር ምርመራ ባለሙያና ተመራማሪ፣ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፣ ኢትዮጵያ ፒኤችዲ

እስፔሻላይዝድ መስክ

ጂኦቴክኒካል ምህንድስና ጂኦማቴሪያል

ቁልፍ ቃላት

መንገድ ጥገና፤የአፈር መሸከም አቅም ማሻሻል፣የደቀቀ ወረቀት እና ተክል ተዋፆ