Skip to content
  • English
  • 日本語
  • አማርኛ
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን
Back Home

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ
  • መልዕክት
  • የፕሮጀክቱ ዝርዝር መስመር
  • አባል
  • ስኬት
  • የመስክ ሪፖርቶች
  • አግኙን

ሕዳር 16 ቀን 2012 ዓ.ም. የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ ፕረዚደንትን ጎበኙ።           ፕሮፌሰር ካኔኮ የመንገድ የፕሮጀክቱን አካል የሆነውን ይዘት 3ን የስራ ሂድት በአፍሪካ ጥናት ማእከል፣ ኪዮቶ ዩንቨርሲቲ አቅርበዋል፡፡ ከማብራሪያ በኋላ ተካፋዮቹ አሳብና መረጃ ልውውጥ ተቀያይረዋል፡አቀራረባቸውም በዶ/ር አዳነ አብርሃም (የአዲስ […]

news workshop

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የመንገዶች ባለስልጣን አባላት የኪዮቶ …

Published 2019年11月28日

ሁለተኛው ፐብሊክ ሌክችር “ከአፍሪካ ምን እንማራለን፡ አሁን ምን እናድርግ” በሚል በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዩቶ ዩንቨርሲቲ በ20/3/2012 በፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ መስክ የህብረተሰብ አቀፍ የመንገድ ማሻሻል ቴክኖሎጂ አተገባበር ላይ ማብራሪያ ትምህርት ተሰጥቷል፡፡ ፍላጎት ያላቸው አካላት ከስር ባለው የድህረገጽ አድራሻ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ Public Lecture of Center for African Area […]

news

ፕሮፌሰር ማኮቶ ኪሙራ በአፍሪካ አካባቢ ጥናት ማዕከል ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ …

Published 2019年10月25日

መስከረም 2012 ዓ.ም፡፡ ጂንካ ዩኒቨርስቲ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ በጂንካ ዩኒቨርስቲ የአፈር ማረጋጊያ የረዥም ጊዜ የሙከራ ተግባር መፈጸሚያ የላብራቶሪ ምርምር ጣቢያ ተቋቁሟል፡፡ በዚህ የምርምር ጣቢያ ግንባታ ለእኛ ድጋፍ ላደረጉልን በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ እንላለን!

news

በጂንካ ዩኒቨርስቲ የምርምር ስፍራ/ሳይት/ቦታ የተደረገ ምርምር

Published 2019年9月30日

 ሁለት ጃፓናውያን ፕሮፌሰሮች በአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ለተማሪዎች እና ተመራመሪዎች መስከረም 14 ቀን 2012 ዓ.ም  ስለጂኦቴክኒካል ኢንጂነሪንግ ትምህርታዊ ገለጻዎችን ሰጥተው ነበር፡፡ከሁለት ሰአታት ትምህርታዊ ገለጻ በኋላ በትምህርታዊ ገለጻዎቹ ላይ ግልጽ የሆኑ ውይይቶችን አድርገው ነበር፡፡ከኪዮቶ ዩኒቨርስቲ ሚስተር ማትሱኩማ ሹንስኬ በፕሮጀክት አጠቃላይ/አጭር መግለጫ ወይም ግምገማ ላይ ገለጻ አድርጎ ነበር፡፡  ከኪዮቶ ዩኒቨርስቲ […]

news

2ኛው በአአሳቴዩ ለህዝብ የተደረጉ ትምህርታዊ ገለጻዎች

Published 2019年9月30日

በጂኦ ቴክኒካል ኢንጂነሪንግ የመጀመሪያው ለህዝብ የተደረገ ገለጻ መስከረም 6 ቀን 2012 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ባለ ቀዩ ምንጣፍ አዳራሽ ተካሄዶ ነበር፡፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ለህዝብ ለህዝብ ገለፃ ያደረጉት ዶ/ር ኢዋኢ (በናጎያ የቴክኖሎጂ ኢንስቲቲዩት ረዳት ፕሮፌሰር) እና ዶ/ር ሚያዛኪ (በኪዮቶ ዩኒቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር) የመንገድ ፕሮጀክታችን አባላት ናቸው፡፡ የዶ/ር ኢዋኢ ትምህርታዊ […]

news

1ኛው አአሳቴዩ ለህዝብ የተደረጉ ትምህርታዊ ገለጻ

Published 2019年9月21日

ጃፓናዋያን ተመራማሪዎችና የሁለተኛ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ኮርስ የሚከታተሉ ተማሪዎች በኢትዮጵያ ውስጥ በሚገኘው በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የመስፋፋት ችግር ያለበት የጥቁር አፈር (መረሬ) ፊዚካላዊ ባህሪያትን ላይ ምርምር ጀምረዋል፡፡

news

በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ (መስከረም 2012 ዓ.ም) ተከታታይ …

Published 2019年9月20日

የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) ምክንያት የሚደርሰውን የመንገድ አደጋ ለመቀነስ ከዕጽዋት ከሚገኙ የአፈር መጨመሪያ ንጥረ ነገሮች ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ በጋር የተዋቀረው ኮሚቴ ስብሰባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ መርሀ ግብር፡ በ04/02/2012 (3፡30 እስከ 9፡30) ቦታ፡ ሳፋየር ሆቴል፣ አዲስ አበባ

news

የመጀመሪያው በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ ስብሰባ በ04/022012 በአዲስ አበባ ተዘጋጀ፡፡

Published 2019年9月13日

በ17/08/2011 ጃፓናውያንና ኢትዮጵያውያን የምርምር ቡድን የመንገድ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ አካሄዶል፡፡ በኢትዮጵያ ብዛት ያላቸው የገጠሩ ህብረተሰብ መንገዶች በደካማ አያያዝ ምክንያት የማይደረሱ ሆነው ቀርተዋል፡፡ ከዚህም በተጨማሪ ገበያ፣ የጤና እና የትምህርት ተደራሽነት በእጅጉ ተስተጓጉሏል፡፡ ከአካባቢ ዕጽዋት አፈርን የሚያረጋጋ ተጨማሪ ንጥረ ነገሮች በማልማት ፕሮጀክቱ የገጠር መንገድ ግንባታና ጥገና ሞዴል ለማልማት […]

news

የመንገድ ፕሮጀክት የማስጀመሪያ ወርክ ሾፕ በአዲስ አበባ

Published 2019年6月4日

በጋራ የተዋቀረ ኮሚቴ (ጄሲሲ) የመጀመሪያው ስብሰባ የተዘጋጀው በኦክቶበር 04/02/2012 በአዲስ አበባ ነው፡፡ በመጀመሪያ በጋር የተዋቀረው ኮሚቴ ችግር ባለባቸው አፈር ላይ የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ከዕጽዋት የተገኙ አፈር ጭማሪ ማበልጸግና ማከናወን ፕሮጀክት የመጀመሪያ ስብሳባ በአዲስ አበባ ተካሄደ፡፡ መርሀ ግብር፡ በ17/08/2011 (3፡30 እስከ 7፡00) PDF >>

news workshop

የማስጅመሪያ ስብሳባ በ17/08/2011 በአዲስ አበባ

Published 2019年4月16日

ፕሮፌሰር ዮሺኖሪ ፉኩባያሺ አፈር ላይ የሚጨመር የማረጋጊያ ዘዴ፣ ሴልድሮል አሳይቶል፡፡ የፕሮጀክቱ አቻ የJICA እና JST ሰራተኞችንና የኢትዮጵያ አቻ ጨምሮ የመንገድ ፕሮጀክት ስለአቀደው ከአካባቢው ከሚገኙ ዕጽዋት ስለሚመረቱ የአፈር ጭማሪዎች ላይ ጥልቀት እውቀት እንዲኖራቸዉ አድርገዋል፡፡ ሴሊሎስ መሰረት ያደረገ አፈር ጭማሪ፡፡ ሴሌድሮል ውሃን በመምጠጥ የሚስፋፋ አፈርን ያረጋጋል፡፡

news

ሴሉሎስ መሰረት ያደረገ ተጨማሪ አፈር፣ ሴልድሮል ማሳያ

Published 2018年9月22日

የመንገድ ፕሮጀክት አባላት በመስከረም 2012 በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ደቡብ ኦሞ ዞን ጎብኝተዋል፡፡ የቡድን አባላቱ የመስፋፋት ችግር ያለበት ጥቁር አፈር (መረሬ) ስርጭት መርምሯል እናም ሴሉሎስ መሰረት ያደረገ አፈር ጭማሪ ግብዓት ለማምረት በአካባቢ ሊኖሩ የሚችሉ ዕጽዋት የመጀመሪያ ልየታ አድርጓል፡፡ የቡድን አባላቱ የአካባቢ ማህበረሰብ ለመንገድ ያላቸውን ፍላጎትንም አጥንቶል፡፡

news

የመንገድ ፕሮጀክት አባላት በደቡብ ብሔር፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል ደቡብ …

Published 2018年9月18日

በሴምተበር 26/01/2011 በተደረገው የፕሮጀክቱ ባለድርሻ አካላት ሰብሰባ ቃለ ጉባኤው ተፈርሟል፡፡ የመንገድ ፕሮጀክት በጋር የተመሰረተው በJICA እና JST ሲሆን ይህም የጃፓን የልማት ድጋፍ (ኦዲኤ) እና ተወዳዳሪ የምርምር ፈንደ ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ፕሮጀክት ድጋፍ ነው፡፡ በኢትዮጵያ በኩል የፕሮጀክቱ አቻ የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ፣ የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አና ጂንካ ዮንቨርሲቲ ናቸው፡፡ የጃፓን አቻ […]

news

የባለድርሻ አካላት ቃለ ጉባኤ ፈረሙ

Published 2018年9月6日

Posts navigation

  • Newer posts Newer posts
    • 1
    • …
    • 9
    • 10
    • 11
  • Older posts Older posts

አድራሻ

  • English (እንግሊዝኛ)
  • 日本語 (ጃፓን)
  • አማርኛ

| HOME | Site Policy |
2019 -
特殊土地盤上道路災害低減に向けた植物由来の土質改良材の開発と運用モデル/Development and Operation Model of Plant-derived Soil Additives for Road Disaster Reduction on Problematic Soil – All rights reserved

MNGD: Making Networks for Glocal Development