የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ /ካምፓሱ/ በጣም ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ የሙከራዎች ስራዎችን ለማከናወን በጊቢው ውስጥ ብዙ ጊዜ በእግራችን እንዟዟራለን፤ ታዲያ በእግራችን ስንዟዟር በብዙ ቀለም ያሸበረቁ ፍጥረታትን ማግኘት የተለመደ ነው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
Yearly Archives: 2022
የአየር ሁኔታ /ሜትሮሎጂ/ ምልከታ መሳሪያ በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ ውስጥ ተተክሏል፡፡ በስዕሉ የምትመለከቱት ከመሳሪያው መረጃ የሚገኝበትን መንገድ ነው። (ትኩስ መረጃን እዚህ ከማይክሮ ጣቢያ ዳታ ሎገር ያግኙ) በአየር ሁኔታ መመልከቻ መሳሪያው ስር የሚታየው የውሃ ኩሬ ሳይሆን በጊዚያዊነት በተፈጠረ የውሃ ቧንቧ ችግር ምክንያት የተፈጠረ ሲሆን አሁን ግን ችግሩ ሙሉ […]
የፕሮጀክታችን /የMNGDፕሮጀክት / ፅህፈት ቤት በአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲም (አ.አ.ሳ.ቴ.ዩ) ይገኛል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ (አአስቱ) ቅጥር ጊቢ በጣም ሰፊ የሆነና ትላልቅ አዲስ ሕንፃዎች ለመገንባት በቂ ቦታ ያለው ጊቢ ነው። የአዲሱ ህንጻ ግንባታ ስጠናቀቅ የእኛንም ቤተ ሙከራ ወደዚህ አዲስ የምርምር ህንጻ ለመሸጋገር እቅድ ተይዟል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን የኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ ጽህፈት ቤትን ጎብኝተናል። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ከጃፓን ለባህል መሰረት ድጋፍ ፕሮጀክት (GCGP ) በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ እድሳት የተደረገለትን በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢትዮጵያ ጥናት ኢንስቲትዩት መዕከል የሚገኘውን ራስ መኮንን አዳራሽ ጎብኝተናል፡፡ *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ ያገኙታል፡፡
ተመራማሪ ማትሱኩማ የምርምር ስራቸውን በኢትዮጵያ የጀመሩት በሚያዝያ ወር መጨረሻ ሲሆን ተመራማሪ ሃጊዋራ ደግሞ ባለፈው ሳምንት ጀምረዋል። ____________ ወደ ስራ ቦታ ከደረስኩ በኋላ ሥራዬን እንድጀመር ሁልጊዜም የብርታት ሚንጭ የሚሆነኝ እጅግ ውብ የሆነው የአከባቢው ተፈጥሮ፤ የምግቡና ወቅታዊ ፍራፈሬዎች መዓዛ እና በአካባቢው ሚፍለቀለቀው የተፈጥሮ የውሃ የሚንጮች ናቸው። *በዚህ ጉዳይ ላይ የተጻፈ ጽሁፍ እዚሁ […]
የMNGD ልዩ እትም ቅጽ 03፤ ” ለዓለም አቀፍ ልማት ሁሉን አቀፍ ግንኙነትን መፍጠር” በሚል ርዕስ ታትሟል፡፡ ・Cover and Contents etc. ・HOW IS A RESEARCH PROJECT TO BE DESIGNED AND CONDUCTED DURING THE COVID-19 PANDEMIC? MATSUKUMA, Shunsuke. ・PROGRESS REPORT FOR COMPONENT 3 KANEKO, Morie. ・JAPAN–ETHIOPIA COOPERATION ON RURAL ROAD PROJECT: UNDERSTANDING […]
በኢሂም ዩኒቨርሲቲ በመገኘት እያንዳንዱ መሪ ስለእድገታቸው የተናገሩትን ተከታታይ ቪዲዮዎችን የካቲቲ 3፣ 2023 ጀምሮ እንለቃላን። የመጀመሪያው መልዕክት ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ የፕሮጀክት መሪ ከሆኑት ከፕሮፌሰር ኪሙራ Playlist of the interviews 2023
ቅዳሜ መጋቢት 12 ቀን 2022 አ.አ ከ17፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) በ “Innovative Africa Channel, Kyoto” በተሰኘዉ መድረክ ላይ ስለ መስክ ስራ በኢትዮጵያ ዉይይት ተደርጓል፡፡ ተናጋሪ እንግዳ፤ ጃን አቢንክ (ከሊደን ዩኒቨርሲቲ) ተሳታፊዎች፤ ማሳዮሺ ሺጌታ (ኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ)፤ ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ), ኢዩንጂ ቾይ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ፤ እንግሊዝኛ
ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2022 አ.አ ከ16፡00-18፡00 (ጃ. ሰ. አ) “Lifelong & Fieldwork IV” በሚል ርእስ መንገድ ፕሮጀክት እና “Higher education and Outreach Activities in Ethiopia” በሚል ርእስ ፕሮፈሰር ገብሬ ይንቲሶ ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ንግግር አድርገዋል፡፡ የመድረኩ አስተባባሪ– ሹንሱኬ ማትሱኩማ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) አወያይ፟– ማሳዮሺ ሺጌታ (ከኪዮቶ ዩኒቨርሲቲ) የመድረክ ቋንቋ -እንግሊዝኛ
ከሐምሌ 2021 አ.አ ጀምሮ ከጂንካ ዩኒቨርሲቲ የተዋቀረዉ የጥናት ቡድን በፕሮፈሰር ጌብሬ መሪነት በጂንካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ማድረጉን ቀጥሏል። ሪፖርት (PDF)