የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

የሳይንስና ቴክኖሎጂ ምርምር ትብብር ለዘላቂ ልማት
“የመንገድ አደጋን ለመቀነስ ለመንገድ ግንባታ አስቸጋሪ የሆነ አፈርን ከዕጽዋት ከሚወሰዱ ንጥረ ነገሮች የማሻሻል ስራ እና የልማት ሞዴል”

ኪሙራ ዩሱኬ

የፕሮጀክት ተባባሪ ፕሮፌሰር፣ (ፒ ኤች ዲ)፣ የድህረ ምረቃ ትምህርት ቤት እና የምህንድስና ፋኩልቲ፣ የኦሳካ የቴክኖሎጂ ተቋም;

እስፔሻላይዝድ መስክ

ጂኦ ኢንፎርማቲክስ, የጂኦግራፊክ ኢንፎርሜሽን ሲስተም (GIS), የፎቶግራሜትሪ, evaluation of walking environment, Slop measurement.